በጸጥታ እቅድ ስም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሌላ የቁም እስር ተደነገገለት

Print Friendly, PDF & Email

በጸጥታ እቅድ ስም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሌላ የቁም እስር ተደነገገለት።

አስቸኳይ ጥሪ ለአገር ልአላዊነት ለቆምን ብቻ ሳንሆን የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ማወቅ ያለብን ጉዳይ።

ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ከዚች በታች ያለችው አጭር ማሳሰቢያዬን ተመልክታችሁ ሰነዱን ካነበባችሁ በኋላ ከዚህ ቀጥሎ በምታዩት አረስት “ወቅታዊ የሃገራችን ሁኔታ ትንታኔ መሰረት ያደረገ የፀጥታ እቅድ” በሚል የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር በ26 ገጽ የነደፈውን(Exclusive-Document-presented-at-the-Ethiopia-national-security-meeting-Nov 2017)፡ ለምታውቁት ሁሉ አማርኛውን እና እንግሊዘኛውንም አማርኛ ማንበብ ለማይችለውም ጭምር በማስተላለፍ አስቸኳይ በጉዳዩ ነቅቶ የማንቃት የኢትዮጵያዊነት ዜግነት ግዴታችሁን እንድትወጡ በታላቅ አክብሮት አሳስባችኋለሁ።

ድህረ ገጹ እነሆ ከዚች በታች፡

SECURITY COUNCIL MEETING REVEALS ETHIOPIA FACING ALARMING MULTI-FRONT CRISIS

ድህረ ገጹ እንደሚከተለው እነሆ፡
http://addisstandard.com/

የኢትዮጵያ ወርቅ (የሐረር ወርቅ) ጋሻው።
ዳላስ ቴክሳስ።