“ይህ ዘርን ማዕከል ያደረገ ጥቃት አድሃሪ ነው። በጣም መጥፎ ነው።” – ሜጀር ጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት

Print Friendly, PDF & Email

ቱጃሩና የራያ ቢራ ፋብሪካ ባለቤት የሆነው ጀኔራል አበበ ተክለሃይማኖት ሰንደቅ ለተባለ በአዲስ አበባ ለሚገኝ ጋዜጣ በሰጠው ቃለ መጠየቅ “ይህ ዘርን ማዕከል ያደረገ ጥቃት አድሃሪ ነው። በጣም መጥፎ ነው።” በማለት ተናግሯል።

ጀንራል አበበ ታዲያ እንደዚያ ከሆነ ለምን ነው እናንተ የመሰረታችሁት የትግራይ ነጻ አውጭ ድርጅት ገና ትግል ሲጀምር አማራ የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው በማለት በማንፌስቶ ሳይቀር ጽፋችሁ እስካሁን ሳአት ደረስ እየጨፈጨፋች እያጠፋችሁት ያላችሁ?

ጀንራል አበበእስኪ እናንት የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጭዎች ረስታችሁት ከሆነ ስለ አማራ ህዝብ ስትሉት የነበረነው እናስታውሳችሁ።

 

የትግሬ ወያኔ መሪዎች ስለ አማራ ሕዝብ ከተናገሩት በከፊል የተወሰደ

 

 

ጀኔራል አበበ ተክለሃይማኖት ከሰንደቅ ጋዜጠጣ ጋር ያደረገውን ቃለ መጠየቅልለማንበብ ከዚህ ላይ ይጫኑ