ዓባይና የአሜሪካ ጨዋታ

Print Friendly, PDF & Email

(ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

prof-Mesfinበአሥራ ዘጠነኛው ምዕተ-ዓመት አስተሳሰብ ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሰው ዓላማ አስተሳሰብ ቄሣራውያን ዋና ግባቸው ሆኖ እስከሃያኛው ምዕተ-ዓመት ዘልቆአል። አሁን ፈጽሞ በተለየ ዘመነ አሜሪካ ይህንን አስተሳሰብ ይዞ የተነሳ ይመስላል።

“ኢትዮጵያን የተቆጣጠረ ዓባይን ይቆጣጠራል። ዓባይን የተቆጣጠረ ግብጽን ይቆጣጠራል። ግብጽን የተቆጣጠረ ሃይል ደግሞ ቀይ ባህርን ከመግቢያውና መውጫው ጋር ይቆጣጠራል። ቀይ ባህርን ከመውጫው ጋር የተቆጣጠረ ሃይል ዓለምን ይቆጣጠራል።”

አሜሪካ በግብጽ ላይ የተከተለው ጥፍሩ ሲነቃነቅ መነቀሉ አለመቅረቱን ስላወቀው ሌላ የሚተክልበት አገር ይፈልጋል። በአካባቢው የግብጽን ነፍስ የሚነካ ከኢትዮጵያ የተሻለ አገር የለም። ለአሜሪካ አለም አቀፍ ዓላማ ኢትዮጵያ ስትመረጥ የአሁኑ የመጀመርያው አይደለም። ….. (ሙሉውን የፕ/ር መስፍንን ስነ-ጽሁፍ ከዚህ ላይ ያንብቡ።)