ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ – የኢትዮጵያ ሳይክል ፌደሬሽን የህወሃት ኣፓርታይዳዊ ኣገዛዝ በኢትዮጵያ ማሳያ

Print Friendly, PDF & Email

ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ – የኢትዮጵያ ሳይክል ፌደሬሽን ቴክኒካል ዳይሬክተር ከነበሩት ከኣቶ ፋኖኤል ምናሴ ጋር ጋር ቃለ ምልልስ አድርጓል።

በውይይቱ ኣቶ ፋኖኤል ምናሴ የኢትዮጵያ ሳይክል ፌደሬሽን የህወሃት ኣፓርታይዳዊ ኣገዛዝ ግልፅ ማሳያ እንደሆነ
የኢትዮጵያ ሳይክል ፌደሬሽን ቴክኒካል ዳይሬክተር በነበሩበት ውቅት የታዘቡትን ገልጸዋል።

ኣቶ ምናሴ በቅርብ ቀን በኖርዌይ ኣገር የፖለቲካ ጥገኝነት የጠየቁ ባለስልጣን ናቸው። ኣቶ ምናሴ ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ጋር ያደረጉትን ሙሉ ቅይይት ከዚህ በታች ይመልከቱ