አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ – የንግሥት ይርጋን መዝገብ ስለሚመረምረው ትግሬ፤

Print Friendly, PDF & Email

የንግሥት ይርጋን መዝገብ የያዘው ዘረኛው የትግሬ ወያኔ ዘርአይ ወልደሰንበት የተባለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ 4ኛ ምድብ ችሎት የተሰየመው ዳኛ

(MulukenTesfaw)

ይህ ከላይ በፎቶው የሚታየው ዘርአይ ወልደሰንበት የተባለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ 4ኛ ምድብ ችሎት የተሰየመው ዳኛ ከዚህ በፊት በሆርን አፌርስ ላይ ‹‹የወልቃይት ማንነት ጥያቄ በታሪክና በሕገ መንግሥቱ›› በሚል ጽሑፉ ወልቃይት ትግሬ እንጅ ዐማራ አይደለም በማለት ጽፏል።

ይህ ዩንቨርሲቲ በነበረበት ወቅት ስለሕወሓት ክፉ ሲሰማ እያለቀሰ ያደገ ቀንደኛ ሕወሓት ወልቃይት የዐማራ አይደለም እያለ የወልቃይት ዐማሮች ላይ ቁጭ ብሎ የሚፈርድ ትግሬ ነው።

ይህ በትእቢቱ ወደር የሌለው ግብዝ ፍርድ ቤት የሚገቡ ጋዜጠኞችንና ትግሬ ያልሆኑ ሰዎችን ማሸማቀቅም ሥራዬ ብሎ ተያይዞታል።

ዘረኛው የትግሬ ወያኔ ዘርአይ ወልደሰንበት የተባለው ትግሬ ስለወልቃይት የጻፈው የውሸት ታሪክ 
http://hornaffairs.com/am/2016/06/02/ethiopia-wolqait-identity-history-constitution/

( PDF )

**************

በበርካታ የታሪክ መረጃውዎች ተደግፎ የተጻፉ እውነተኛ የወልቃይ ታሪክ 

የወልቃይት ጠገዴ የማንነትና የመልክዓ ምድር ተሐድሶ ጥረት – ታሪካዊና ጥናታዊ መረጃዎች  በአቻምየለህ ታምሩ  ( PDF )

A Quest for Identity and Geographic Restoration of Wolkait-Tegede, Gondar, Amhara, Ethiopia  ( By: Achamyeleh Tamiru )       ( PDF )  or      ( PDF )

ወልቃይት ላለፉት ሺህ ዓመታት በትግራይ ስር ተዳድራ አታውቅም – የ700 ዓመት የታሪክ ማስረጃዎች ሰነዶች  (Ze Addis)   ( PDF )