የምሥረታ በዓል እና ህዝባዊ ምክክር በኑረንበርግ ከተማ – የዐማራ ማህበር በጀርመን

Print Friendly, PDF & Email

ታላቅ መል ዕክት አለን!!

የምሥረታ በዓል እና ህዝባዊ ምክክር በኑረንበርግ ከተማ

የዐማራ ማህበር በጀርመን የተመሠረተበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ታላቅ ህዝባዊ የምክክር መድረክ እና ዓመታዊ በዓል አዘጋጅቷል።

የክብር እንግዶች ከሞረሽ ወገኔ፣ ከቤተ አማራ እና ከአማራ ድምጽ ራዲዮ ከፍተኛ የአመራር አባላት በተገኙበት ህዝባዊ ውይይት ይደረጋል።

1. ወ/ሮ ዘውዲቱ የማነህ – በስዊድን የሞረሽ ወገኔ ሊቀመንበር
2. ሻምበር መርድ አዝማች – የቤተ አማራ ዋና ፀሃፊ
3. አቶ ተኮላ ወርቁ – አማራ ራድዮ

የሐይማኖት መሪዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የትግሉ አካል የሆኑ ወጣቶችና ፖለቲከኞች የበዓሉ ታዳሚዎች ናቸው።

ዝርዝሩን ከዚህ በታች ካለው ፖስተር ያንብቡ።