በዘመነ ትግሬ ወያኔ በ21ኛ ክ/ዘመን በአማራ ህዝብ እና ወላድ እናቶች እየተፈጸመ ያለ ሰቆቃ

Print Friendly, PDF & Email

(ጋሻው አገኝ)

አንድም እናት በወሊድ ምክነያት መሞት የለባትም ይላል መፅሃፈ ወያኔ። የአማራን እናት ግን አያካትትም መፅሃፈ እውነታው! ይህ የምትመለከቱት ጋይንት ወረዳ የእናቶች ማዋለጃ ዘመናዊ ክኒሊክና መሳሪያ ነው። ብአዴን አማራን ወክሎ ከኦህዴድ ጋር እየተወያየ ነው አይደል??

በደቡብ ጎንደር ጋይንት ወረዳ የእናቶች ማዋለጃ “ዘመናዊ ክኒሊክና መሳሪያ”

 

በደቡብ ጎንደር ጋይንት ወረዳ የእናቶች ማዋለጃ “ዘመናዊ ክኒሊክና መሳሪያ”

 

በጎጃም አቸፈር ህዝቡ ህይወታቸውን ለአደጋ በሚያጋልጥ ሁኔታ ወንዝን ለመሻገር የሚጠቀሙበት ድልድይ

 

ምዕራብ ጎጃም ደቡብ አቸፈር ብራቲ ወንዝ ላይ የተሠራውና ህዝቡን ለአደጋ ያገለጠው የአንጨት ድልድይ

 

 

በ21ኛ ክ/ዘመን በአማራ የሚገኙ የአንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች

 

በ21ኛ ክ/ዘመን በአማራ የሚገኙ የአንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች