ከወጣት አማራ ምሁራን ተድላ መላኩ፣ ቤተልሄም አለምሰገድና ሄኖክ አበበ ጋር የተደረገ ውይይት

Print Friendly, PDF & Email

በውይይቱ ወቅት የተነሱ ጉዳዮች

– በአማራ ህዝብ ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችና ይባስ ብሎም በመንግስት የተጣለው የእርዳታ ክልከላ
– የኦህዴድ አዲሱ የኢትዮጵያዊነት ትርክት ከአማራ እና ከኢትዮጲያ አንፃር
– የኦህዴድ የባህርዳር ጉብኝት ከአማራ ህዝብ ጥቅምና መብት አንፃር
– ብአዴን ትክክለኛ የአማራ ዉኪል መሆን የሚችልበት እድል አለን?
– የትግራይ ክልል የእግር ኳስ ደጋፊዎች ጋጠ-ወጥነትና በአማራ ክልል ቡድን ደጋፊዎች ላይ የሚያደርሱት በደል
– የአማራ ህዝብስ መብቱንና ጥቅሙን ለማስጠበቅ ምን ማድረግ አለበት?