በጎንደር መሣሪያ ለመቀማት አዲስ ስልት ተቀይሷል!

Print Friendly, PDF & Email

(ሙሉቀን ተስፋው )

በጎንደር መሣሪያችሁን መታደስ አለበት በማለት የሕብረተሰቡን ትጥቅ ለማስፈታት የተቀየሰው ስልት እንደማይሰራ የማሳወቅ ኃላፊነት አለብን።