ሐዘን ላይ ባንሆን ኖሮ እንስቅ ነበር!! የትግሬ ወያኔወች የአማራ እና የትግሬ ህዝብ “አንድ ነው” ይሉናል!!!!

Print Friendly, PDF & Email

ከየአቅጣጫው በተነሳባቸው ህዝባዊ ተቃውሞ ጭንቀት ውስጥ የገቡት የትግሬ ወያኔወች የአማራ እና የትግሬ ህዝብ “አንድ ነው” ይሉናል። ሐዘን ላይ ባንሆን ኖሮ እንስቅ ነበር!!

የትግራይ ወያኔዎች እየጨፈጨፉና እያስጨፈጨፉ እንዲሁም እየገደሉና እያስገደሉ ያለውን የአማራ ህዝብ “የትግራይ እና የአማራ ሕዝብ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ እና አንድ ህዝብ ነው” ይሉናል።

እስኪ ከዚህ በታች የትግሬ ወያኔዎች ዌብሳይ የሆነው አይጋ ፎረም የጻፈውን እና ወርድ ብሎ የትግሬ ወያኔዎች በማንፌስቷቸው የጻፉትን እና የትግሬ ወያኔዎች “ወንድማችን ነው” ስለሚሉት የአማራ ህዝብ የተናገሩትን አንብቡ።