በኢሉ አባቦራ ዞን ሰላማዊ ሰልፍ እንዲዲደርግና ግጭት እንዲነሳ ሲቀሰቅስ የነበሩ የትግሬ ወያኔዎች ተያዙ

Print Friendly, PDF & Email

የኦሮምያ ክልል ፖሊሲ ከህበረተሰቡ በደርሳቸው ጥቆማ መሰረት ሰሞኑን ብጥብጥ ተካሄዶበት በነበረው በኢሉ አባቦራ ዞን ባደረጉት ድንገተኛ የቤት አሰሳ አቶ ሃይለኪሮስ ገብሩ እና አቶ ደስታ ብርሃን የተባሉ ሁለት የወያኔ ትግሬ ሰላዮች ተይዘዋል።

የኦሮምያ ፖሊስ ባደረገው የቤት አሰሳ ከእነዚህ የትግሬ ወያኔ አሸባሪዎች እጅ

– 3 አውቶማቲክ ሽጉጦች
– 2 የእጅ ቦንቦች
– 32 ጥይቶች
– 1 ኮምፕዩተር
– 7 የኦሮሞ ባንዲራዎችን
– ቁጥራቸው ከ32 በላይ የሚሆኑና በኦሮምኛ የተጻፉ የሰላማዊ ሰልፍ የቅስቃሳ ፓምፕሌቶች ተይዘዋል።

Girma Gutema ይህን አስመልክቶ በፌስቡክ የዘገበው ከዚህ በታች አንብቡ

*****

(Girma Gutema)

BREAKING: The following materials were apprehended from the home of TPLF agents [Hailekiros Gebru & Desta Birhane] in Mettu town, Illu Abbabora zone, by the Oromia Police, sources from the communication office of the Illu Abbabora zone disclosed:

– 3 automatic pistols
– 2 grenades (bombs)
– 32 bullets
– a computer
– Oromo resistance flag [7 articles]
– 32 pieces of pamphlets/fliers (written in Afaan Oromoo calling for protests in Metu after three days)

It’s recalled that such TPLF agents who are commissioned to create havoc are being arrested elsewhere in Oromia too and TPLF media and its affiliates were exaggerating and covering the violent protests orchestrated by the TPLF security apparatus in Oromia.

በኢሉ አባቦራ ዞን ሰላማዊ ሰልፍ እንዲዲደርግና ግጭት እንዲነሳ ሲቀሰቅስ የነበሩ ወያኔዎች