በኢሉባቦር ክፍለ ሀገር ቡኖ በደሌ አካባቢ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዐማሮች በፍጥነት እንድረስላቸው! – ሞረሽ

Print Friendly, PDF & Email

ለወገን ደራሹ ወገን ነውና በፍጥነት እንድረስላቸው! (pdf version)

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማክሰኞ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም. ቅጽ ፮ ፣ ቁጥር ፩

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰሞኑን በኢሉባቦር ክፍለ ሀገር ቡኖ በደሌ አካባቢ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዐማሮች ላይ የተፈጸመውን እና በመፈጸም ላይ የሚገኘውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በጽኑ ያወግዛል ፤ አጥፊዎቹ ግን በማንኛውም ጊዜ እና ሥፍራ ከፍርድ አያመልጡም። ጭፍጨፋው ከተካሄደበት ጊዜ አንስቶ ጉዳዩን እየተከታተልን አስፈላጊውን እያደረግን እንገኛለን።

ሞረሽ ወገኔ “ሁሉም ዐማራ እንደ አንድ ቤተሰብ ይተባበር” በሚለው መርሁ መሠረት በወገኖቻችን ላይ በማንኛውም ጊዜ እና ሥፍራ ለሚደርሰው ችግር ቀድሞ ለመድረስ የሚያስችለውን የአሠራር ሥርዓት የዘረጋ ድርጅት ነው። አሁንም በችግር ላይ ያሉትን ወገኖቻችንን በገንዘብ ለመርዳት በሚከተለው። የባንክ አካውንት ገቢ ማድረግ ይቻላል።

ወገኖቻችን ለመርዳት ከዚህ በታች ባለው የ gofundme ወይም ከታች ባለው የባንክ ቁጥር መላክ ይቻላል።

https://www.gofundme.com/amara-support-fund

Bank of America
8511 Georgia Avenue
Silver Spring, MD 20910
Account # 4460 3921 9549
Routing # 052-001-633
Swift Code: BOFAUS3N

ለወገን ደራሹ ወገን ነውና በፍጥነት እንድረስላቸው!
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት!