አባ ማትያስ “እንዲህ ያለ ፓትርያርክ አይተን አናውቅም”

Print Friendly, PDF & Email

tplf-patriarch-abune-matiasሰውንም ሆነ ሌላ ነገር በነበረ ወይም ባለ መለኪያ አንዱን ከሌላው አወዳድሮ በተወዳደረበት መሥፈርት ልቆ የተገኘውን በማክበር፤ ዝቅ ብሎ የተገኘውን ደግሞ በመናቅ እንዲህ የመሰለ አይተን አናውቅም ይባላል። ይህን የሚል ሰውም መጀመሪያ የሚለካበትንና የሚለካውን ነገር መርምሮ መዝኖና ለይቶ ማወቅ አለበት። የሚመዝነውን ነገርና የሚመዝንበትን መስፈርት ሳያውቅ እንዲህ ያለ ሰው ወይም ነገር ‘አይተን አናውቅም’ የሚል ሰው ጤነኛ አይደለምና አትቀበለው” የሚለው ምክር መመሪያችን ”ወኩሎ ቃለ ዘይሜህር ይደልዎ ሎቱ ከመ ያእምር ወይዝክር ከመ ውእቱ ገብሮ ቀዳሚ እምቅድመ ይምሀሮ ከመ ያእምር ዘይብሎ በኩሉ ሐተታ” ብሎ ባሰፈረው ሐረግ ላይ ይጠቀሳል (ፍ አ ፭፡ ፻፲፪)።
. . .

(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
nigatuasteraye@gmail.com
ሰኔ ፳፻፭ ዓ.ም.