የትግሬ ወያኔ “ጠላት” ብሎ የፈረጀው የአማራ ሕዝብ ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ነው

Print Friendly, PDF & Email

ከአለም ጫፍ እስከጫፍ ያሉ ድርጅቶችም ሆኑ ምሁራን የአማራ ክልልን በተመለከተ የሚያጠኑት ጥናት በክልሉ ከፍተኛ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀዉስ እንደተፈጠረና የክልሉ ህዝብም እጅግ ከፍተኛ ችግር ዉስጥ እንደሆነ ያሳያል፡፡

የአገዛዙ (የወያኔ-ህወሃት) ድርጅቶችም አጠናን በሚሉት ጥናት ዉስጥ የሚያሳየዉ ይሄን ነዉ፡፡ መሸፈን እንኳን አልቻሉም፡፡ እኛ የምንለዉ ችግሩ በጥናቶቹ የሚታዉን ያህል ብቻ አይደለም፡፡ ከዛም እጅግ የባሰና ክልሉ ላይ ቀዉስ ተፈጥሯል ነዉ፡፡ በሀገሪቱ በእህል አምራች አንደኛ የሆነ ክልል ትናንት ይፋ በሆነዉ በኢትዮጵያ መንግስት የድህነት ዳሰሳ ጥናት የአማራ ክልል ከፍተኛዉን የምግብ ድህነት/እጦት መጠን (33%) በማስመዝገብ ይመራል፡፡

እስኪ እኒህን ጥናቶች ለምሳሌ ያህል እንያቸዉ፡፡

1. እጅግ ዝቅተኛ የመንገድ መሰረተልማት ያለበት አካባቢ ( ያጠናዉ የአለም ባንክ)

2. እጅግ ዝቅተኛ የመብራት፤ዉሃና ብድር አቅርቦት ያለበት አካባቢ (ያጠናዉ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን)

3. እጅግ ዝቅተኛ የ1ኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ምዝገባ ምጣኔ ያለበት (የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር)

4. እጅቅ ዝቅተኛ የጤና አገልግሎት ያለበት አካባቢ (የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴርና የአለም ጤና ድርጅት)

5. ከፍተኛ የእናቶችና የህጻናት ሞት ያለበት አካባቢ (የአሜሪካ በሽታ መቆጣጠር ድርጅት)

6. ከፍተኛ የቲቪና ወባ ወረርሽኝ ያለበት አካባቢ ( ያጠናዉ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና ዩ.ኤስ.ኤድ)

7. ከፍተኛ የሆነ የምግብ እጠረት ያለበት አካባቢ (ያጠናዉ ብሔራዊ ፕላን ኮሚሽን ከማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ)

8. ዝቅተኛ የሆነ የኢንደስትሪ ልማት ያለበት አካባቢ (ያጠናዉ የአለም ባንክ)

9. ከፍተኛ የሆነ የስራ አጥ ቁጥር ያለበት አካባቢ (ያጠናዉ የአማራ ክልል ማህበራዊ ጉዳዮች)

10. የኅጻናት መቀንጨር (የተባበሩት መንግስታት የስነህዝብ ድርጅትና የህጻናት ድርጅት)

በትግሬ ወያኔ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በጤና፣ በትምህርት እና በሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶችና ችግሮች እየተቀጣና እየተሰቃየ የሚገኘው የአማራ ህዝብ