የአማራ ህብረት በስዊዘርላንድ የአቋም መገለጫ

Print Friendly, PDF & Email

የአማራ ህብረት በስዊዘርላንድ የአቋም መገለጫ

ከውርደት ማህጸን የተወለዱት የአማራ ዘላቂ ጠላቶች ጫካ ሲገቡ የፈተሉት ፍኖተ- ርዕዮት አማራውን ጨርሶ የትግራይ ሪፐብሊክን ለመመሥረት ደደቢት ላይ የተፈለፈለ እንቁላል ከሁለት ነገር የተጸነሰ ነው:: አንዱ ክህደት ሲሆን ሁለተኛው ዘርን መሠረት ያደረገ ጥላቻ ነው:: ኢትዮጵያን እንደ ሀገር እና ማራን እንደማህበረሰብ አሟጦ ለማጥፋት::

“በውጡልኝ ከሀገሬ የፓለቲካ ፈሊጥ“ ጭራቃዊ ግፍ እና አማራ የማስወገድን የጥፋት ዘመቻ በወበራነት የከፈተው የትግራይ ወያኔ ከ 100, 000 በላይ ሲያፈናቅል ከ6 ሚሊየን በላይ ደግሞ አጥፍቷል። እርጋፊ የሀገር ፍቅር ያልፈጠረባቸው የባንዳ ልጆች ሞትን እንደምርት ቆጥረው ለቅሶን እንደሥራ የቀየረው የአማራ ህዝብ ምን ይደርስብኝ ይሆን በማለት ስጋው በስጋት አልቆ አንጀት በሚያ ላውስ የመኖር እና ያለመኖር ጥያቄ ቀጣይ ምጽአቱን ይጠብቃል:: ጥልቀት ባለው ብሶት የሰመጠ እና የስርአታዊ ምሬቱን የመጨረሻ ጽዋ አንጠፍጥፎ የጨለጠው ሕዝብ ከእሳተጋሞራ የሚልቅ እንደአቶን የሚንቀለቀል የቁጣ ስሜት ስለማርገዙ የጭንቀት እንቧ ላም ድምጽ ሆኖ ያሰማል::

የኢትዮጵያዊነት መሠረቱ እና ጽናቱ በወያኔ ዘመነ አገዛዝ ድውይ ፕሮፓጋንዳ እና እኩይ ምግባር ለይቶለት በጎጥ በሽታ እየተፈጠ ፈጠ ተንዷል:: በጎሳ የሚገነፋው የወያኔ ፖለቲካ በቶሀን እንደተወረረ ገላ አማራውን እያንገበገበ የሚገኘው ኢትዮጵያ ባለመኖሯ ነው። በ 9 ክልሎች ተሸንሽና የዘረኝነት ፖለቲካ በኢትዮጵያ ላይ ያጠለቀው ገመድ የታነቀች ኢትዮጵያን እንድንመለከት በማድረጉ ነው:: በጋራ ተነስተን በወያኔ ጭካኔ እና ክፋት ልክ የሆነ ተጋድሎ ያላደረግነው ጅብ እንዳገኘው የአህያ ገላ አገር ስለፈረሰች ነው::

“የተደራጁ ጥቂቶች ያልተደራጁ ሚሊዮኖችን ያሸንፋሉ“ የተባለው እውነት ሆኖ ቅቤ የጠገበ ጋቢ ለብሰው ከላይ እስከታች በተደ ራጁ የትግራይ ወራሪዎች እና ማጅራት መችዎች አገር ግልብጥብጡ ሲወጣ እና አማራው ሲቀጠቀጥ ሁሉም ዝም ነበር ያለ ው:: እሬሳ በሬሳ ላይ እየተከመረ በሞት ጣር እና ስቃይ ድምፅ እየዋለለ የድረሱልኝ: አስጥሉኝ እና አድኑኝ የአማራው እሪታ በድፍን አገሩ ሲያሰተጋባ ብቅ ያለ አልነበረም:: እንደአዞ መንጋጋ የሚመሰለውን የወያኔ ቀርጣፊ አሰተዳደር በድፍረት: በጀግንነት እና ለሕዝብ በመቆርቆር አለሁልህ ብለው አማራውን አደራጅተው ለመታገል ከተነሱት ሩህሩሁ፣ አዛኙ አና የአማራ ብቸኛው የወቅቱ ብርቅ ልጅ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ በስተቀር::

ኅሊና የሚባል የሰው እዳ : ነጻነት የሚባል ቅዱስ መንፈስ : አገር የምትባል መልካም እርስት : ሕዝብ የሚባል ታላቅ ቤተሰብ : የወደቀበትን የግፍ አገዛዝ ለማስወገድ ቅምጥል ኑሯቸወን ትተው በአማራ ላይ የተበተነ በደም የወፈረ መከራ እና እዳ : ሰማይና ምድር የማይችሉት የግፍ አይነት ተቀባይ እና ዘሩ እንዲጠፋ የተፈረደበትን ዐማራ ለማትረፍ : ዐማራውን አደራጅተው የመላው ዐማራ ዝብ ድርጅት (..ህ.)ን በመመረት ወያኔን ለመታገል የወሰኑት እና የተነሱት እውቁ የልብ ቀዶ ጥገና ባለሞያ ፕሮፌ ሰር አስራት ወልደየስ ናቸው::

እንደጉልቻ ሁልጊዜ ጭንቅላትን ሳያግሉ ለመኖር እና ማንኛውንም ተልእኮ ለመፈጸም በቆራጥነት ተነስተው: የመላው አማራ ህዝብ ድርጅት (መ.ዐ.ህ.ድ)ን አቋቁመው ከባርነታዊ ተገዥነት ወደነጻነት በሚያዋጣ የትግል ትንቅንቅ በፖለቲካ ሴራ የቆረቆዘውን ዐማራ ለማዳን ሲሉ በትግራይ ወያኔ ኅይወታቸው ተቀጥፏል :: ሲዛር፡ « ፈሪዎች ከመሞታቸው በፊት ብዙ ጊዜ ይሞታሉ ጀግኖች ግን ከአንድ ጊዜ በቀር ሞትን አይቀምሱትም» እንዳሉት ፕሮፌሰር አስራት ወልደየሰ ስማቸውን ኅያው አድርገው አልፈዋል::

አሁን ለደረስንበት ዝቅታ የዘገየን ቢሆንም ቤተዐማራ መድህን ከዳግማዊ መዐህድ ጋር ያደረጉት ውህደት እራሳችንን ፈልገን እንድናገኝ ያደርገናል:: አማራዊነት መንፈስ የተቃኘ እና የፕሮፌሰሩን ራእይ ለማስቀጠል አሰያየሙም የመላው አማራ ህዝብ ድርጅት (መ.ዐ.ህ.ድ) መባሉ ታጋይ እንጂ ትግል አይሞትም የሚል የተስፋ ደወል አድማስ እየሰነጠቀ የመሸው ጊዜ ድቅድቅ ጨለማ ሳይሆን ሁሉም ዐማራ ሆ ብሎ መነሻው የአብዮት መኸር ዛሬ ስለሆነ ለነጻነት ሳታርፍ ተነስ እና ታገል የሚለውን ቃል አብሳሪ ነው::

በህዝብ ልብ ውስጥ ፍቅርን ለመገንባት እራስን ለመስዋእትነት አሳልፎ መስጠት ጉልህ ድርሻ እንዳለው ያሳያችሁበት አስደሳች ሥራ ነው:: ፈርቶ እና አጎንብሶ በቅሎ ከመጥፋት የጎበዝ አውራ ሆኖ ለወገን እና ለሀገር ዘመን የማይሽረው ኅያው ተግባር ፈጽሞ መሞት ስምን አለምልሞ ማቆየት እንደሆነ እና “እኔም እንዲህ ብሆን“ የሚያሰኝ የለውጥ እንቅስቃሴ የሚፈጥር (dynamic) ሥራ ነው::

ዐማራ ሁኖ ውርደት እጥፍሩ ውስጥ ያልገባበት ስለማይኖር ዛሬ መ.ዐ.ህ.ድን ማግኘት ነገ ለሚወለደው  ነጻነት ጽንስ መፍጠረ ነው::

ከመሬቱ እስከ ማንነቱ በወያኔ ትግሬ የተዘረፈው እና የተዋጠው አማራ ኅልውናውን ለማትረፍ ያለው አማራጭ አንድ ብቻ ነው:: ሙቶ ተሟሙቶ ወያኔን ለማጥፋት ሁሉም ያለልዮነት በአንድ እንዲተም እና እንዲነሳ ማድረግ::

ለዚህም የአማራው የይወት ዋና ወኪል የሆነ የፖለቲካ ድርጅት የመከላከያ ብሄረተኛ ሰራዊት እና ነጻ የዐማራ ሜዲበግድ ያሰፈልጉታል:: እነዚህ 3 መሰናዶወች በቅድሚያ ከተሟሉ እና የድሉን ቀን ለማቅረብ ከትግራይ ጅቡቲ እና ከትግራይ ካርቱም ሱዳን ለማገናኘት የተጀመረው የባቡር ሀዲድ ሳይጠናቀቅ ትግሉ ከተቀጣጠለ የምንከፍለው መስዋእትነት ለራስ እና ለቤተሰብ በመሆኑ በአጭር ጊዜ ውስጥ ድሉ አማራው እጅ ይገባል::

ትኩረት የሚጣልበት አንኴር ገቢር ደግሞ ዐማራው መሳሪያ ከሌለው ዘሩ ይጠፋል:: የዐማራው ትጥቅ የኅልውናው መጠበቂያ ነው:: ዛሬ ዐማራው ትንሹም ትልቁም መሳሪያ ለማግኘት ፍላጎት አለው:: ሟቹ እና እነገና ሟቾቹ ዐማራውን ነጭ ደሀ ስላደረጉት ግን የመሳሪያ መግዣ የለውም::

እትቢያ ላይ ወድቆ የኖረው አማራ ሁሉ ቀና ብሎ አገሬ እያለ ደካማ ክንድ ተሰብስቦ ጠንካራ ሀይል አበጅቶ ከሚሊዮን በላይ የሚቆጠር በአንድ ላይ ሆኖ በመነሳት ሁሉም ተሰብስቦ እንዲዋደቅ ስንጣራ እኛም ባለለንበት አበጥረን በመስራት ነው !

 

ፈለገ አስራት የትውልድ ቃል ኪዳናችን ነው !
አማራ ከተባበረ አማራን ያድናል !
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !
 
የዐማራ ሕብረት በስዊዘርላንድ !