የወያኔ ትግሬዎች የግፍ አገዛዝ በወልድያ (ወሎ)

Print Friendly, PDF & Email

የወልዲያ ቆይታየ

የወሎዋ አንጋፋ ከተማ ወልዲያን ከብዙ ቆይታ በኋላ ሳያት በጣም አዘንኩኝ። ወልዲያ ለትግሬዎች ማሽቃበጫ እና የገንዘብ ማተሚያ ፋብሪካ ስትሆን ለባለቤቶቹ አማራዎች ደግሞ የሰቆቃ ከተማ መሆኗን ሳይ እልህ ተናነቀኝ። የመንግስት ተቋማት፣ የግል ተቋማት፣ የንግድ ቤቶች፣ መዝናኛ እና ጭፈራ ቤቶች እንዲሁም የሱሰኛ ማምረቻ ምሽጎች በሙሉ የትግሬዎች ናቸው። ነባር ተቋማት በከፍተኛ ጉዳት ላይ ይገኛሉ።

ለምሳሌ የወልዲያ ሆስፒታል እጅግ ዘግናኝ በሚባል መልኩ በእርጅና፣ የህክምና መሳሪያ እና ባለሙያ እጥረት ከሆስፒታልነት ደረጃ ክሊኒክ ነው ለማለት በሚያስችል ደረጃ ወርዷል። ህዝቡም በህክምና እጥረት ውድ ህይወቱን እንደዋዛ እየተቀጠፈ ነው። ህይወቴን አተርፋለሁ የገንዘብ አቅም አለኝ የሚል ወደ መቀሌ ሆስፒታል ይላካል። ቀደም ሲል ወልዲያ ሆስፒታል ከአቅሙ በላይ ሲሆን ታካሚዎችን ወደ ደሴ አልያም አዲስ አበባ ይልክ እንደነበር ይታወቃል። ይህ አሁን አይሰራም።

መድሃኒት ቤቶች እና የግል ክሊኒኮች ባብዛኛው የትግሬ ሃብቶች ናቸው። ያ ብቻ ሳይሆን ጠቅላላ ሰራተኞቻቸውን ከትግራይ ጭነው ነው የሚመጡት። በዚሁ ከተማ የሚገኘው የዶ/ር አበበ አባዲ መካከለኛ ክሊኒክ ባብዛኛው ታካሚዎች የገጠር ሰዎች መሆናቸውን በአይኔ አረጋግጣለሁ። ከቅርብ ሰዎቼ እና ከተማው ነዋሪዎች እንደሰማሁት የአማራን ህዝብ ቁጥር ለመቀነስ የሚሰራ ስውር የወያኔ ትግሬ አላማ ፈጻሚ መሆኑን ነው። የከተማው ሰው ይህን ተገንዝቦ በዚህ ክሊኒክ ባይጠቀምም የመረጃ እጥረት ያለባቸው የገጠር ወገኖቻችን ግን መጠቀሙን አላቆሙም።

በመሆኑም ሃላፊነት የሚሰማቸው የአማራ ታጋዮች ወገኖቻችን በዚህ ሃኪም ቤት እንዳይጠቀሙ የቻሉትን ያህል ለማሳወቅ እየሞከሩ ትገኛል። የግል ትምህርት ቤቶች በጠቅላላ በትግሬዎች የተያዙ ከመሆናቸውም በላይ በአሳፋሪ ሁኔታ ከፍተኛ የትውልድ መግደያ መሳሪያ ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ። ይህ የሆነው ትምህርት ቤቱን ሲከፍቱ ገንዘብ ስላላቸው ብቻ እና ገንዘብ ለመሰብሰብ ብቻ አልመው ያለምንም እውቀት የተከፈቱ ወይም ሆን ተብለው ወገኖቻችን ለማደንዘዝ የተከፈቱ ከእውቀት የተፋቱ ተቋማት በመሆናቸው ነው። ለምሳሌ በወልዲያ የቢስነስ እና ኢኮኖሚክስ ተቋም ባለቤት የሆነው ትግሬ የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ኮምፒውተር ቴክኖሎጅ አስተማሪ ነው። የትምህርት ቤቱን ገዳይ ስነምግባር ተመልክተው ለምን እንድህ ታደርጋለህ ቢሉት እንኳን አያገባችሁም ይህ እንጀራየ ነው በማለት ጡንቻውን ህወሃት ከጀርባው መኖሩን በማረጋገጥ አሳይቷል።

በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ አስተማሪዎቹ በአብዛኛው ትግሬ/ህወሃት ናቸው። በርካታ ድንቅ ችሎታ ያላቸው የአማራ ልጆች በየክልሉ ተበትነው መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ በትጋት በሚያገለግሉባት አገር ከትምህርት ጋር የተጣሉ ለዩኒቨርሲቲ አይደለም ለአንደኛ ደረጃ የማይመጥኑ የህወሃት ሰዎች የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ላይ ያላግጡበታል። ሆቴሎች፣ ጭፈራ ቤቶች ፣ ኮሌክሽኖች እና ወርቅ ቤቶች በሙሉ በትግሬ የህወሃት ሰላዮች ባለቤትነት ተይዘዋል።

በአዳጎ ብቻ ዞር ዞር ስል ያገኘኋቸው ወርቅ ቤቶች

1) ዘሚካኤል ገብሬ
2) ተስፋየ ገብሬ የኋንስ
3) ገ/ክርስቶስ ገብረዋህድ
4) ደሳለኝ ገ/ሚካኤል
5) ፍሰሃ ገ/እየሱስ
6) ብርሃነ ግደይ
7) ሃብ (የመንግስተ አብ ጭፈራ ቤት። ይህ ሰው ጣውላ ቤትም አለው። )
8) ፍሬ ወርቅቤት ይገኙበታል። ይህ በአንድት አዳጎ ብቻ ነው። በከተማው ውስጥ ያለውን አስልታችሁ ድረሱበት።

ጭፈራ ቤቶች

1) ክለብ አማዞን
2) ደ አፍሪካ ባር
3) የጁ ገነት ባር ጥቂቶቹ ሲሆኑ ባለቤትነታቸው የትግሬ ነው።

በነዚህ እና መሰል ጭፈራ ቤቶች ውስጭ በሴተኛ አዳሪነት የሚሰሩት ትግሬ ሴተኛ አዳሪዎች ናቸው። በ ከተማይቱ ጠቅላላ በሚባል ሁኔታ ሴተኛ አዳሪዎች ትግሬዎች ናቸው። ከዚህ ጋር በተያያዘ በጤና ተቋማት የሚሰሩ የአማራ ልጆች እንዳጫዎቱኝ HIV በከተማዋ ከፍተኛ የስርጭት ደረጃ ላይ መድረሱ ስጋት እንደሆነባቸው ነው።

ምስኪን መድረሻ ያጡ ሻይ እና ቡና አፍልተው የሚሸጡ የወልዲያ ኗሪዎች በወያኔ የሚጣልባቸው ግብር ከወርቅ ቤቶች እና ታላላቅ የትግሬ ምግብ እና ጭፈራ ቤቶች እኩል ወይም በላጭ ነው። በዚህ የተነሳም በርካታ የወልዲያ ነዋሪዎች ከንግድ ስራ እየተፈናቀሉ ይገኛሉ።

ወልዲያን እና አካባቢዋን ትግሬዎች ከፍተኛ የሆነ አውዳሚ ወረራ አድርገውባታል። በሮቢት፣ ቆቦ፣ ራያ እና ሌሎች አካባቢ ከተሞች የሚሰማው የመቀሌ ኢፍ ኤም ራዲዮ ሲሆን ማንኛውንም በከተማቸው መፈጸም ያልቻለ ጉዳይ ለማስፈጸም ወደ መቀሌ እንዲሄዱ ይገደዳሉ። ይህ ሁሉ ሰቆቃ ያንገሸገሸው የወልዲያ እና አካባቢዋ ህዝብ በወያኔ ላይ ከተነሳ ሰነባብቷል። ከሰሞኑ ከአንዳንድ ትግሬዎች በስተቀር አድማ ተደርጎ ነበር።

ትግሬዎች ከሌላው ህዝብ ጋር አንድ ባለመሆናቸው አድማ ያደረገው ህዝብ ሱቅ እና ሌሎች የንግድ ቤቶች በወያኔ ታሽገዋል። ከተማዋም ከፍተኛ የሆነ የፌደራል ወረራ እና በአሸባሪው ወያኔ ሽብር ውስጥ ትገኛለች። በቆቦ ፣ ዋጃ፣ አለማጣ እና ሃራ ህዝቡ አመጹን ሊቀላቀል ቢፈልግም አፈናው ከአቅም በላይ በመሆኑ ለጊዜው ዝምታን መርጠዋል። በነዚህ ከተሞች ላይ ወያኔ ከፍተኛ ውድመት እና ህዝብ ማጥፋትን ሲያደርግ በአንጻሩ ትግሬዎችን እያደላደለ ያሰፍራል። አውዳሚ ሰፈራ ማለት ይሄ ነው።

የወሎ ህዝብ ይህን ጸረ አማራ ወያኔያዊ ተግባር በከፍተኛ ጥልቀት እየተረዳው በመምጣቱ ሆ ብሎ ወጥቶ ጠላቱን ለመፋለም እየተነጋገረ ይገኛል። ይህን ለመረዳት የቻልኩት ስለጉዳዩ ያነጋገርኳቸው የቅርብ ወገኖቼን እና የአካባቢውን ነዋሪች መሰረት አድርጌ ነው። ተመሳሳይ የወያኔ አረመኔያዊ ወረራዎች በደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ከሚሴ፣ ላሊበላ፣ መርሳ፣ ሮቢት፣ ጎብየ፣ ሃይቅ፣ ራያ፣ ሃራ፣ ቆቦ እና ሌሎች ከተሞችም በስፋት በመከናወናቸው መላው የወሎ ህዝብ በአጠቃላይ ከፍተኛ ምሬት ላይ ነው። በመሆኑም አንድ ላይ በአንድ ጊዜ የሚፈነዳ አፈና እንዳለ ለመረዳት ችያለሁ ያለን ለስራ ወልዲያ ከተማ ሄዶ የነበረው ጓዳችን ነው። ለመረጃው እናመሰግናለን።

ድል ለመላው አማራ ህዝብ !
Ras Hamelmal