ግጥም

ለጀግነዋ እህታችን ለንግስት ይርጋ የተገተመች ግጥም!

ንግስቴ ነሽ አንች ••••••••••••••••••• ንግስትን አግኝቸ ደመቀልኝ ቀኔ፣ ደስ ብሎኛል ዛሬ እልል በል ወገኔ። የጀግና መስፈሪያ ታሪክ ያ ደመቀ፣ እጅ አልሰጥም ብሎ ገዳይ ያስጨነቀ። ንግስትን ስፈልግ ስባዝን ስለፋ፣ በደመቀ ቀኔ ዛሬ ታየ ተስፋ። እኔ አልተሳሳትኩም ...

Read More »

የጥቃት ማርከሻው አባ ጎቤ ህያው ነህ! (ሥርጉተ – ሥላሴ)

ከሥርጉተ – ሥላሴ፤ ከጭምቷ – ሲዊዘርላንድ። (16.02.2018) “የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።” (ምሳሌ ምዕራፍ ፲፮ ቁጥር ፱) የውስጥነት ማርዳ፤ የመሆን አንባነህ፤ ደመሙቅ ሳተና ውለታ ብዙነህ። አንተ የእኛ ቤዛ የክብር ቀለም፤ ቀስተዳመና ላይ ...

Read More »

አማን ነህ ወይ ዓባይ? ጣናስ አማን ነው ወይ?

(በላይነህ አባተ) አማን ነህ ወይ ዓባይ? ጣናስ አማን ነወይ? ይኸ ከይሲ ዘመን በናንተም መጣ ወይ? ጨለማው ሳይነጋ የሰፈር መንደርህ፣ ለሱዳኖች ሸጡህ ፉል ሊያስቀቅሉብህ፡፡ ግርማ ሞገስ እያልን ቅኔ ብንዘርፍልህ፣ ቅናት ፈጥፍጧቸው ሸረቡ ሊያደርቁህ፣ ሰርቀው ተመስኖ ውስጥ ...

Read More »

አዎ! ነፍጠኛ ነኝ ትምክህተኛ!

ሲደልሉት ሲስማሙበት ፤ ድንበሬን ሲቆራርሱት፣ ሐገር አልባ ሊያደርጉኝ ፤ ሲሸጡት የኔን መሬት፣ ልብ ይገዛሉ ስል ፤ ዝም ብየ ብመለከት፣ ቆጠሩኝ እንደፈሪ ፤ እነርሱ አዩት እንደብልጠት። ያም አልበቃ ፤ ቢላቸው፣ ዘሬን ማጥፋት ፤ አማራቸው። ከፈረንጅ ከአረቡ ...

Read More »

ለኢትዮጵያ ልጆች

ደንገት ሰው ሲያንኳኳ ጠላት ይሁን ወዳጅ፣ ይከፈታል ደጅ፣ በሐገር ይዘት ግን እኛ የምንፈቅደው፤ ግቡም የምንለው፣ የኢትዮጵያን ልጆች ነው። ሐገሪን ሊቨትን ሲያውጅብኝ ዛቻ አልደራደርም፣ ለማስተናገድም እራሴን አልገልም። መንደሪ ይሁንልኝ አገሪ ብለህ መሟገትህ፣ እጅጉን ገርሞኛል ወንድሜ ልጠይቅህ፤ ...

Read More »

አማካሪው ማነው?

ብቅሉ ሲጠነሰስ ጌሾም እንዲጨመር፤ እነማን ነበሩ ጠላ ጠማቂወቹ ዜጎች እንዲጠጡ በኢትዮጵያ አገር። ቦታውስ የት ነበር የተማከሩበት፤ ጋኑንም በትንሽ ጠጠር የደጋገፉበት። በሰላም ሲሰለፍ ወጣት እንዲገደል ወታደር ያዘዙ እጃቸውን አጥፈው፣ እነማን ነበሩ አማካሪስ ማነው? እስኪ እንጠይቃቸው! አገሪ ...

Read More »

“ሙት ይዞ ይሞታል!”

የበረሃው ጓዲ ከቶ ምን ነክቶታል፤ ጥላ ባየ ቁጥር ጠመንጃ ይመዛል። የበረሃ ጓዴን ተው በሉት በጧቱ፤ ቀኑ ከመሸማ ብዙ ነው ምታቱ። በኢሬቻ በዓል ስትማጸን አይቶ ያች የኦሮሞ ናት፣ ራሱን ሲመታው የሐጢያቱ ብዛት፤ ጨምሮ ገደለ የአጋዚ ሰራዊት። ...

Read More »

“ያለምንም ርህራሄ … እርምጃ እንዲወስድ” ኃይለማርያም ደሳለኝ

“ያለምንም ርህራሄ … እርምጃ እንዲወስድ” ኃይለማርያም ደሳለኝ እንዲት ጠቢብ፣ እንዲት ጀግና፤ እንዲት ይጥፋ ደፋር፤ በኢትዮጵያ ምደር? ብሎ የሚመክር፤ አንተን ከሚያጠፋ ከቶ አትደራደር። ሁሉም ተነካክቶ በኩርማን እንጀራ ወጣት ሽማግሌው ሲጠበስ በጥይት፣ ከፋኝ ብሎ ሲሸፍት፣ አስከትሎ ወጣት፣ ...

Read More »

አጋዚህን እዘዝ፤ በዙፋንህ ዙሪያ አንተን እንዲጠብቅ

ኦረሞና አማራ እንዲህ ሲል ሰማሁት፤ በኢትዮጵያ መሪት። “አጋዚን ንገሩት ምህረት እንዲያደርግልኝ፤ ደበደበኝ፣ ረገጠኝ፣ ለሞትም ተዳረግሁ፤ ማንነቴ እንዳይጠፋ በምን መንገድ በሄዱሁ? እባክህ አታቃጥለኝ፣ አትግደለኝ፣ አትርገጠኝ፣ ወንድሚ አጋዚ አንተ ተለመነኝ፤ ልመናየን ሰምቶም አጋዚ እንዲህ አለኝ። “ጌታ ኃይለማርያም ...

Read More »

አማራ – ስነ ግጥም

አማራ አምሮብህ ሳትታይ አማራ አማራ መሬትክን ለሌላ ስምክን ለኪሳራ ባራቱም አግጣጫ ችካል ቢያቆምሙብህ ቀድመህ ታውቀዋለህ ይረዳዋል ልብህ ማስተዋልክን አይተው መላ ሲዘይዱ ከራስህ ወገን ጋር ሊያጣሉህ አቀዱ ይህንን ማስተዋል ባታጣውም እንኳ ጥቂቶች ዘልቀዋል ከትግልህ ታንኳ ባህር ...

Read More »

አዲስ ዘመን ለሁላችን፤ እንኳን አደረሰን!

እንኳን አደረሳችሁ፣ እግዚአብሔርን ስለናንተ እየባረክሁ፣ በኢትዮጵያ ውሥጥ ላላችሁ፤ እንዲህ እላለሁ። በመተማመን፣ ተባብራቸሁ፤ እንኳንም በቃ! አላችሁ። ላልበላችሁት እዳ መክፈል፤ አንፈልግም በማለት ለቆማችሁና አንቀለበስም እያላችሁ፣ የኢትዮጵያን ባንዴራ ላነሳችሁ፤ በመዘመርም እልል! እልል! ላላችሁ። ሰላምታዬ ይድረሳችሁ፣ እንኳንም በጤና ለአዲስ ...

Read More »

አንተ ቀሥተ ደመና፤ በቅሊንጦ እስር ቤት

(ነሐሴ 28 ቀን 2008) “ቀስቴን በደመና አድርጌአለሁ፥ የቃል ኪዳኑም ምልክት… እግዚአብሔርም ኖኅን፦ በእኔና በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ባለው ሁሉ መካከል ያቆምሁት የቃል ኪዳን ምልክት ይህ ነው አለው።” (ዘፍጥረት 9፡13 & 17) አለም አረገደ መሥካሪ ፍለጋ፣ ...

Read More »

ወልቃይት – ግጥም

( ለምለም ጸጋው ) አዳምጠኝ መቀሌ ሌላው ሰው ይቅርና፣ ደማቸው አትሟል እንፋለም ብሎ፣ ይኸ ቀን ያልፍና፣ አዳምጠኝ ወልቃይት ሌላው ይቅርና። ልምገርህ አድዋ፣ አዋጁ ታውጇል፣ ላስተምር ጭማሬ፣ መምህራንናን ትቶ፣ ውንዲሆን ወታደር። ለማስተማርማ አሉ ቅዱስ ጳውሎች፣ ስድስት ...

Read More »

መለከት ተነፍቶ ቅን ፍርድ ሲታአወጅ

(ለምለም ፀጋው) ምንድነው ነገሩ የሆነው በዱሩ፤ አዋጅ የታወጀው ምንድነው ሽብሩ እነማን ነበሩ ያንጊዜ በአገሩ? እስኪ ረጋ በሉ አዋጁን እንስማ፣ ድሮስ ይዘፈን የል ሊላው እንኳን ቢቀር በዚያ በዋልድማ፤ እስኪ ረጋ በሉ አዋጁን እንስማ። ማን ምንን ገደለ ...

Read More »

ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ አርግዟል አርግዟል!

( ሙሉቀን ተስፋው ) አይ አገሬ! አገሬ ራስ-ጋይንት ማማው ደብረ ታቦር፣ የሊቃውንት አምባ የነጋሪት አገር፣ እንዴት በወያኔ ታሪኩ ይደፈር?! አገሬ አዲስ ዘመን፣ በለሳ ቋሊሳ፣ ዘሐጌና መና፣ እንዳላሳደገ ያንን ሁሉ ጀግና! ይጫዎትበታል የወያኔ ሙና?! አይ አገሬ! ...

Read More »

እኔ ታዛቢ ነኝ ያነ ነው ደንበሩ

( ለምለም ፀጋው ) “ያልረባ ጎጆዬ ቤቀርም ግድ የለኝ፤ እናቴም ልጅ የላት፣ እኔም ወንድም የለኝ። ሲሰድቡት ዝም ያለ፤ ሲመቱትም ያው ነው። [ተው አትሻገሩ] እሱ፣ እሱ ነው ደንበሩ እንዳታሰኙነ እነማን ነበሩ።” … ወዘተ (ከ ህዝብ ድህረ ...

Read More »

የታደሉት

እንኳን ለአንድ መቶ ሀያኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዐል አደረሰን። የታደሉት የወረራው ግዙፍነት የዘመቻው ትልቅነት የትግሉ መራራነት የድሉ ጣፋጭነት . . . እየገረመኝ እያስደነቀኝ ለማወቅ ስሻ ምስጢሩን ወርቅ-ለበስ ትርጉሙን ሆኖ አገኘሁት የጠለቀ ከጀግንነት የረቀቀ። ከሰማዕትነቱ፣ ከመሥዋዕትነቱ ...

Read More »

ነጩ ፈረስ ማነው!?

(ሰለሞን ሳህለ) ~~~~~~ ከአድዋ ጦር ማግስት በቆሰለ አርበኛ የተማረከ ሰው እልፍኝ ውስጥ ሆኖ እንደዚህ ጠየቀ – – – – “ሲወጋ፣ ሲያዋጋ፣ ሲያጠቃን የነበር ነጩ ፈረስ የታል?” ይሄ … ነጭ ወራሪ ይቀልዳል ልበል? ነጩ ፈረስማ?! ጦርነት ...

Read More »

‘የምስራች! ምስር ሳይሆን እርሳስ ብላ!!’ – የጐንቻው

አንት? ‘የቀን ሰው’ ጊዜ ሎቶሪ ቢያወጣልህ፤ የአገር ካባ ቀዳደህ ሕዝብ ማቅ ያልበስክ ወይነህ፤ እነሆ! ‘ሩብ-መቶ ዓመት’ በዙፋን ላይ ዘምነህ፤ ስርዎ-ዘር ያነገስክ ዝርፊያን በምርጫ ሰይመህ፤ በየ አምስት ዓመት የደም ግብር ታፈሳለህ፤ ዘንድሮ ግን ቆርጠናል እራስህን በኮሮጆህ ...

Read More »

የአገር ኩራት አስራት

ከፍያለው ጌቱ፣ ማክሰኞ ግንቦት ፲፰ ቀን ፪ሺህ፯ ዓም ~~~~~~~~~~~~~~~~~~ እውነቱን ልነገርህ ስማኝ ፕሮፊሰር፣ ሰው ሞተ አይባልም ደግ ሰርቶ ቢቀበር፣ ብትችልማ ኑሮ አስመስሎ ማደር፣ አንተም እንደ ሰዎች መኖር ትችል ነበር፣ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። አሁንም አልሞትህም እውነቱን ልንገርህ፣ ተተኪ ...

Read More »

አጥፍቶ ጠፊው ኢሳያስ

(አገሬ ከስዊድን, 2015-02-28) በአዲሷ ኤርትራ ባህረ ነጋሽ የሻቢያ ፍቅር ሳይውል ሳያመሽ ህዝቡ ተሳደደ ከስቃይ ሊሸሽ። ይቅር መለያየት አብረን እንኑር እያለ ሲማፀን ኢትዮጵያ በፍቅር አሻፈረኝ ብሎ ኤርትራ የገባ በነፃዋ ምድር አነባ ደም እንባ። ነፃ አወጣሁ ብሎ ...

Read More »

“እንኩሃንም ከናንተ ጓሮ በቀልኩ!”

“እንኩሃንም ከናንተ ጓሮ በቀልኩ!” ‘ካድዋም አድዮ’ ሁኘ ገዘፍኩ፤ ‘እህል ሰቡን’ እያቀጨጭኩ፤ ዘር መርጨ ባጋዚ እያጨድኩ፤ ‘የነፃነት ወለድ እዳ እያስከፈልኩ፤ ትውልድ አራጣ ባላንጣ እያስገበርኩ፤ ‘እንኩሃን መቶ ዓመት ‘ሺ’ የታደልኩ፤ “እንኩሃንም ከናንተ ጓሮ በቀልኩ!”። “እንኩሃን ደስ አላችሁ! ...

Read More »

ደደቢት ደደቦ

አገሬ ከስዊድን 2015-01-01 ክያኔ ደደቢት አገር አስደመመ ደደቢት ደደቦ እውቀት ተቀለመ የከያኒ አንደበት ኢትዮጵያን ጠቀመ። የጥበብ ሰዎችም አጋፋሪ ሆነው ደደቢት ሲደርሱ ብለው ተማፀኑ ትግራይን አትርሱ ትግራይን አልሙልን አትበድሉብን እያሉ ሲያለቅሱ በፍቅር ልንሞት ነው ብለውም አገሱ ...

Read More »

የግንቦት ለቅሶ

አገሬ ከስዊድን 2015-01-05 ዶሴ ሊዘጋ ነው አንዳርጌ ሲፈታ ክርክር ሳይገጥም በፍቅር ጨዋታ ተረት ተረት ሆነ የግንቦት ጫጫታ ርካሽ ፌዝና አበዛ አሉባልታ አንዳርጋቸው ፅጌ ዱሮም ከወያኔ ሰደበ አዋረደ ላገር የቆመውን ቢያረጉት ምስለኔ ፋታ አገኘሁ አለ ጤነኛ ...

Read More »

አማራን ላሞራ-የወያኔ ሴራ! – ግጥም

ይታረድ ፍሪዳዉ ግባልኝ ከቤቴ እነሆ የላም ልጅ ከርጎ ከወተቴ የእግዚአብሔር እንግዳ እረፍ ከመደቡ እግርህም ይታጠብ በወጉ በደንቡ ያዳም ልጅ እኮ ነን የእጆቹ ሥራ ተጫወት ወንድሜ እንግዲህ አትፍራ! እንዲህ እንዳልነበር ባህል ልማዳችን ዉጣልን አማራ ጥፋ ከፊታችን ...

Read More »

ጎጃም አዘነ – ግጥም

አዘነ አሉ ጎጃም የበላይ አገር፤ ማቅ ጥለቱን ለብሶ እርቃኑን በክር፤ ዙፋን ሲጎናጠፍ ጐጠኛው ሲከብር፤ እራፊ አደሩበት በዘር መደውር፤ ‘እንደ ማሪያም ጠላት’ ተባሮ እንዲኖር፤ ጐጆው እንዳይጠና ተሳዶ በዙር፤ በእምነቱ እዳ ከፋይ ለአገሩ ድንበር፤ አርባ ተገረፈ በክህደት ...

Read More »

የመሪ ያልህ!! – ግጥም

በዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ ኧረ! መሪ ስጠን የጸዳ ከብለት፣ አገር የሚያስቀድም እንደ ነፍሱ ወደድ ሠርቆ የማያሸሽ ንዋይ ባሕርማዶ፣ ሕዝቡን የሚያፈቅር በርኅርሄ ነደድ፣ ቅጥፈት ያልተጣባው የውነት ተባባሪ ፍርድ የማይገመድል፣ ትዕቢት ያልወጠረው፣ አርቆ የሚያስብ የሰው መብት አክባሪ፣ ...

Read More »

ተሳ ተደራጅ

እግርህ አልታሰረ እጅህ አልታሰረ በሆድ አትገዛ መከራህ አይብዛ ልሳንክን ክፈተው አሰማ ባገሩ ለፍፈው ያልሰማ ይስማ እንዳያልፈው ጭሆትህ ይዳረስ ካንዱ ወደሌላ ይበርክት ባገሩ ጠላትህ ይጉላላ ጭቆናው ይሰበር ይጎንጭ ያንተን መከራ ጩሁበት እንድቁራ ወያኔን የዘር አባወራ አብዛበት ...

Read More »

ነገ የአንተ ተራ ነው – ግጥም

(ይግዛው እያሱ) መሳሪያ አውርድ አሉኝ መሳሪያየን ፈታሁ ከብት ጓሮ እሰር አሉኝ ከብቴን ከጓሮ አሰርኩ ንብን ምረጥ አሉኝ ሳልወድ ስገዛ ኖርኩ ያሉኝን ሁል ባደርግ ከመሞትም አልዳንኩ። የሰው መብት ሳልነካ መብቴን ተጠቅሜ እንደዜጋ ልኖር ቀዬየን ለቅቄ ከአስር ...

Read More »