Press Release

የሐዘን መግለጫ! – የአማራ ማህበረሰብ በዲሲ፣ ቨርጂኒያ እና ሜሪላንድ

የሐዘን መግለጫ! – የአማራ ማህበረሰብ በዲሲ፣ ቨርጂኒያ እና ሜሪላንድ በኢሊባቡር በአማራ ህዝብ ተወላጆች ላይ እየደረሰ ባለው ጭፍጨፋ በአሰቃቂ ሁኔታ በተገደሉት ወገኖቻችን የተሰማንን ከፍተኛ ሐዘን እንገልጻለን። የቅድመ ትግል መስመሩንና አሁንም የአስተዳደር መርሁን የአማራን ሕዝብ በማዳከምና በማጥፋት ...

Read More »

በሕወሐት፣ ኦህዴድና ኦነግ በተቀነባበረ ሴራ በንፁሐን ዜጎች ላይ የሚደርሰው ተደጋጋሚ ጭፍጨፋ …

በሕወሐት፣ ኦህዴድና ኦነግ በተቀነባበረ ሴራ በንፁሐን ዜጎች ላይ የሚደርሰው ተደጋጋሚ ጭፍጨፋ ታሪክ ይቅር የማይለው አረመኒያዊ ተግባር ነው!!! (ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ) አገዛዙ እያረጀና የመውደቂያ ዘመኑ መቃረቡን ተከትሎ የአገዛዙን ግብዓተ መሬት ለማፋጠን በሐገራችን በተለያዩ አካባቢዎች ...

Read More »

የአማራ ህብረት በስዊዘርላንድ የአቋም መገለጫ

የአማራ ህብረት በስዊዘርላንድ የአቋም መገለጫ ከውርደት ማህጸን የተወለዱት የአማራ ዘላቂ ጠላቶች ጫካ ሲገቡ የፈተሉት ፍኖተ- ርዕዮት አማራውን ጨርሶ የትግራይ ሪፐብሊክን ለመመሥረት ደደቢት ላይ የተፈለፈለ እንቁላል ከሁለት ነገር የተጸነሰ ነው:: አንዱ ክህደት ሲሆን ሁለተኛው ዘርን መሠረት ...

Read More »

በድርጅታችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የስም ማጥፋትና ማጠልሸት ዘመቻ በፅኑ እንቃወማለን። አዴሃን መግለጫ

በድርጅታችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የስም ማጥፋትና ማጠልሸት ዘመቻ በፅኑ እንቃወማለን። ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ በድርጅታችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የስም ማጥፋትና ማጠልሸት ዘመቻ በፅኑ እንቃወማለን። ድርጅታችን የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ ጥርት ያለ ህዝባዊና ብሄራዊ ...

Read More »

የአማራ ህብረት በስዊዘርላንድ የአቋም መገለጫ

16. 09.2017 ከውርደት ማህጸን የተወለዱት የአማራ ዘላቂ ጠላቶች ጫካ ሲገቡ የፈተሉት ፍኖተ- ርዕዮት አማራውን ጨርሶ የትግራይ ሪፐብሊክን ለመመሥረት ደደቢት ላይ የተፈለፈለ እንቁላል ከሁለት ነገር የተጸነሰ ነው። አንዱ ክህደት ሲሆን ሁለተኛው ዘርን መሠረት ያደረገ ጥላቻ ነው። ...

Read More »

ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር(ኢ.ሕ.አ.ግ) የተሰጠ መግለጫ

ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር(ኢ.ሕ.አ.ግ) የተሰጠ መግለጫ  (መግለጫን በpdf ከዚህ ላይ ያንብቡ) 23  August 2017 እንቅፋት ቢሆኑንም ቅሉ፣ ዘሎ ማጥቃቱን ዕናውቅበታለን!! ለኢትዮጵያ አገራችን ቆመናል የሚሉ ድርጅቶች፦ በፖለቲካ፣ በሃይማኖት፣ በባህል፣ በቋንቋ፣ በሥልጣንና በጥቅም የሚነሱ ልዩነቶችን በጊዜና በጥንቃቄ ...

Read More »

ኅልውናችን ለማትረፍ ስንል በመደራጀታችን የሚቃወሙንን ከገዳዮቻችን ለይተን አናያቸውም!

ኅልውናችን ለማትረፍ ስንል በመደራጀታችን የሚቃወሙንን ከገዳዮቻችን ለይተን አናያቸውም! ( pdf ) ቅጽ 1፣ ቁጥር 3 ሰኔ 12 ቀን 2009 ዓ.ም. አቶ ኤፍሬም ማዴቦ “ኦዚ ደርሶ መልስ” የሚል ፀረ-ዐማራ መጣጥፍ እ.ኤ.አ ግንቦት 18 ቀን 2017 በድረገጽ ...

Read More »

ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ ሞተውም ይፈራሉ! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት – መግለጫ

ሞተውም ይፈራሉ!  ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት           ቅዳሜ ግንቦት ፲፱ ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም.  ቅፅ፭፣ ቁጥር  ፲፮ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ ከ1920ዎቹ ትውልዶች የቀለም ቀንድ፣ የአገርና የሃይማኖት ፍቅር፣ የአንድነትና የነፃነት ቀናዒ ከነበሩት አንዱ እንደሆኑ ይታወቃል። አሥራት ሞትን ...

Read More »

ከመቃብር በላይ የዋለን ስም፣ ሃውልት በማፍረስ ማጥፋት አይቻልም!! – ዳግማዊ መዐሕድ መግለጫ

ከመቃብር በላይ የዋለን ስም፣ ሃውልት በማፍረስ ማጥፋት አይቻልም!! – ዳግማዊ መዐሕድ መግለጫ ግንቦት ፩፱ ቀን ፪፲፻፱ ዓ.ም (May 28 2017)  ዳመዐሕድ 008/2009/2017 የሰምዓቱ መሪያችን የክቡር ፕሮፌሰር ዓሥራት ወልደየስን የመቃብር ሃውልት በማፍረስ ተግባር ላይ የተሰማራው ኃይል ...

Read More »

የባህር ዳር ከነማ የጣና ሞገድ የአግር ኳስ ክለብ በመቀሌ ከነማ በደጋፊዎቹና በተጫዋቾቹ ላይ የደረሰበት የበደል ዝርዝር

የባህር ዳር ከነማ የጣና ሞገድ የአግር ኳስ ከለብ በመቀሌ ከነማ ደጋፊዎች የደረሰበት የበደል ዝርዝር እንደሚከተለው ዘርዝሮ አቅርቧል። ************* ለባህር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች በ05/09/2009 ዓ/ም ከመቀሌ ከነማ ጋር በምንጫወትበት ሰአት የደርሱብንን ችግሮች ስለማሳውቅ። ...

Read More »

አስደሳች ዜና – የዳግማዊ መዐሕድና የቤተ አማራ መድኅን የቅድመ ውህደት ስምምነት

የዳግማዊ መዐሕድና የቤተ አማራ መድኅን የቅድመ ውህደት ስምምነት ሚያዚያ 26 2009 ዓ.ም. ዳግማዊ መዐሕድና ቤተ አማራ መድኅን የአማራን ህዝብ ህልውና ለመታደግና ለዘመናት ሲደርስበት የነበረውን ጥቃት ለማስቆም ብሎም ማህበራዊ፣ ኢኮሚያዊና ፖለቲካዊ ፍትህን ለማስፈን በተለያዩ ደረጃዎች ስንንቀሳቀስ ...

Read More »

የዐማራ ኅልውና ለምን? የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐኅኢአድ) መግለጫ

  ሚያዚያ 22 ቀን 2009 ዓ.ም.  ቅጽ 1፣  ቁጥር 1 የዐማራ ኅልውና ለምን? ( pdf ) እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በወርሃ መጋቢት 2009 ዓ.ም መሠረቱን አገር ቤት ያደረገ፣ “የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት” የተሰኘ የፖለቲካ ድርጅት ...

Read More »

ከዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች አንድነት የዋልድባውን መነኩሴ የአባ ገብረ ኢየሱስን በመንግሥት ታጣቂዎች መታፈን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

መጋቢት  ፭ ቀን ፪፻፱ ዓ ም ቁጥር: 20170311045 (ሙሉውን መግለጫ  በpdf ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) ጉዳዩ: ከዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች አንድነት የዋልድባውን መነኩሴ የአባ ገብረ ኢየሱስን በመንግሥት ታጣቂዎች መታፈን አስመልክቶ የተሰጠ ...

Read More »

ቆሼ ሰፈር ለደረሰው የንፁሃን ዜጎች እልቂት የወያኔው መንግስት ተጠያቂ ነው! – ዳግማዊ መዐሕድ

መጋቢት 5 2009 ዓ.ም. ቆሼ ሰፈር ለደረሰው የንፁሃን ዜጎች እልቂት የወያኔው መንግስት ተጠያቂ ነው። በአዲስ አበባ ከተማ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 በተለምዶ “ቆሼ ሰፈር” ተብሎ በሚጠራውና የከተማው ቆሻሻ መጣያ በሆነው ቦታ ከ100 በላይ ...

Read More »

ተከዜን ሳይሻገሩ የሃሰት ፕሮፖጋንዳ ይቁም!! ድሮም አልነበሩም አሁንም የሉም!! – ከኢሕአግ የተሰጠ መግለጫ

ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ ተከዜን ሳይሻገሩ የሃሰት ፕሮፖጋንዳ ይቁም!! ድሮም አልነበሩም አሁንም የሉም!! መጋቢት 3/2009 የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር በሃገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የወያኔ ኢሃዴግ አንባገነንነትንና ገዳይነት በመቃወም በሁሉም አቅጣጫ ትንቅንቅ በማድረግ ከሃያ ...

Read More »

እንደ በለሴውም ሆነ እንደ ወገሬው፤ እንደ ፋርጣውም ሆነ እንደ መንዜው፤ እንደ አገውም ሆነ እንደ ወልቃይቴው – ቅማንትም አማራ ነው፤ በቅማንት ላይ የሚደርስ ጉዳት በአማራ ላይ የሚደርስ ጉዳት ነው! – ዳግማዊ መዐሕድ

ጥር ፳፰ ቀን ፳፻፱ ዓም (05 February 2017) ዳመዐሕድ 007/2009/2017 እንደበለሴውም ሆነ እንደ ወገሬው፤ እንደ ፋርጣውም ሆነ እንደ መንዜው፤ እንደ አገውም ሆነ እንደ ወልቃይቴው – ቅማንትም አማራ ነው፤ በቅማንት ላይ የሚደርስ ጉዳት በአማራ ላይ የሚደርስ ...

Read More »

የግንቦት 7 እና የODF ድብቅ ሴራ በኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) ተጋለጠ

ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል (PDF) የእውነት ተናጋሪው ድምጽ በማይሰማበት፣ የውሸታሞች ጩኸት በሚያስተጋባበት ሁኔታ ማንኛው ሃቅ አዘል መልእክት እንደሚናገር ለማወቅ ያዳግታል። በአድማጩ በኩል ብዥታ ይፈጥርና ስበቱ በየአቅጣጫው ለሚያስተጋባው የውሸት ነጋሪት ይሆናል፤ የውሸት ነጋሪቱ ቦታውን ሙሉ ለሙሉ ...

Read More »

በጐንደር ክፍለ ሀገር ከወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የአማራ ማንነት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!

በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ላይ ወራሪውና ደም ጠጭው የህወሃት ፀረ-ሕዝብ ቡድን ጀግኖችን እያሳደዱ መግደል ማሰደድና ሀብታቸውን መዝረፍ የጀመረው ከዛሬ 40 ዓመት በፊት ቢሆንም የሚፈፀምባቸውን ግፍ በልባቸው አምቀው በመያዝ ጊዜና የሕግ የበላይነት ሲሰፍን በሕግ እንፋረዳለን ብለው ...

Read More »

ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ

ህዳር 10/2009 ዓ.ም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተላለፈ ጥሪ በሃገራችን ኢትዮጵያ የወያኔ ኢሃዴግ ዘረኛን መንግስት ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ነቅሎ ለመጣል እንደ መስቀል ችቦ በአራቱም መአዘናት ተቀጣጥሎ የሚገኘው የነጻነት ትግል ቀና ብሎ መጓዝን አሃዱ በማለት ጀምሯል። የኢትዮጵያ ...

Read More »

ግልድ ደብዳቤ ለትምህርት ሚኒስቴር አዲስ አበባ – ከዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዳግማዊ መዐሕድ)

ግልድ ደብዳቤ ለትምህርት ሚኒስቴር አዲስ አበባ – ከዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዳግማዊ መዐሕድ) ጉዳዩ፡ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት ይመለከታል በሁለት ሺህ ስምንት ዓመተ ምሕረት የሀገር አቀፍ ፈተና ከወሰዱ የ10ኛ ክፍል የዐማራ ተማሪዎች መካክል ለከፍተኛ ...

Read More »

የአለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ልዩ ጥሬ!

“ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚቅበዘበዙ ሁሉ እነሱ ይጠፋሉ እንጂ ኢትዮጵያ አትጠፋም” ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ዛሬ ላለፉት 25 አመታት በኢትዮጵያ አገራችን ላይ በወያኔ የትግሬ ነጻ አውጪ ግንባር አማካኝነት የተጫነው የባርነት ቀንበር ፈጽሞ የሚወገደበትና የፈነጠቀውን የነጻነት ጮራ ለመላ የኢትዮጵያ ...

Read More »

የህዝባችን ጥያቄ ምላሽ የሚያገኘው በህዝባዊ መንግስት ምስረታ ብቻ ነው!!! – ልሳነ ግፉዓን

በሃገርችን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከልሳነ ግፉዓን ድርጅት የተሰጠ መግለጫ የህዝባችን ጥያቄ ምላሽ የሚያገኘው በህዝባዊ መንግስት ምስረታ ብቻ ነው!!! የኢትዮጵያ ህዝብ ከዳር እስከዳር እያስተጋባ ላለው የዲሞክራሲና የፍትህ ትግል ምላሽ ይሆናል በሚል የህወሃት/ኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለ5 ...

Read More »

ከጎንደር ህብረት ዓመታዊ ጉባኤ የተላለፈ የአቋም መግለጫ

በቅድሚያ የጎንደር ሕብረት የመጀመሪያ ድርጅታዊ ጉባዔውን ሲከበር፤ ጠባቡ የትግራይ ነፃ አውጭ ግንባር በከፈተው ጦርነት፤ ለነጻነት ትግሉ ፋና ወጊ ሆነው፤ ለተሰው ጀግና ወንድም እና እህቶቻችን፤ ለክብር ሞታቸው የተሰማንን ጥልቅ ኃዘን ለየጎንደር ብሎም ለምላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ስንገልጽ፤ የሕዝብን የነጻነት ...

Read More »

መግለጫ፡- ዐማራው፣ አሁንም በዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ የዘር ፍጅት እየተፈጸመበት ነው! – ሞረሽ

ዐማራው፣ አሁንም በዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ የዘር ፍጅት እየተፈጸመበት ነው! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ ነሐሴ ፲፱ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም.ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳፭ · ወያኔ አጥፍቶ ለመጥፋት የመጨረሻውን መሰናዶ እያደረገ መሆኑ ግልፅ ሆኗል የትግሬ-ወያኔ ...

Read More »