Videos

የግዮን ድምፅ – በሕወሓት የተደረሰው “ህገ- መንግሥት” አማራን ለማጥፋት የተዘጋጀ ህጋዊ ሰነድ ነው!

የግዮን ድምፅ ከአቶ ካሳሁን ገብረማሪያም በመአሕድ ጥናትና ምርምር መምሪያ የህግ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ዳይሬክተር ጋር ስህወሃት “ህገ-መንግስት” ሰፋ ያለ ውይይት አድርጓል። አቶ ካሳሁን ገብረማሪያም እንደሚሉት በሕወሓት የተደረሰው “ህገ- መንግሥት” አማራን ለማጥፋት የተዘጋጀ ህጋዊ ሰነድ ነው! በመሆኑም ...

Read More »

የአዴሃን ወታደራዊ ሃይል በመተማ ኮርጃሙስ ላይ ይንቀሳቀስ በነበረው የወያኔ ሰራዊት ላይ ጥቃት ሰነዘረ

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ (አዴሃን) ወታደራዊ ሃይል በመተማ ኮርጃሙስ ላይ ይንቀሳቀስ በነበረው የወያኔ ሰራዊት ላይ ጥቃት ሰነዘረ፡፡ አዴሃን በወያኔ ሰራዊት ላይ ጥቃቱን የፈጸመው ጥቅምት 29 ቀን 2010 ዓ.ም ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት ላይ ሲሆን በዚሁ በመተማ ...

Read More »

ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ – የኢትዮጵያ ሳይክል ፌደሬሽን የህወሃት ኣፓርታይዳዊ ኣገዛዝ በኢትዮጵያ ማሳያ

ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ – የኢትዮጵያ ሳይክል ፌደሬሽን ቴክኒካል ዳይሬክተር ከነበሩት ከኣቶ ፋኖኤል ምናሴ ጋር ጋር ቃለ ምልልስ አድርጓል። በውይይቱ ኣቶ ፋኖኤል ምናሴ የኢትዮጵያ ሳይክል ፌደሬሽን የህወሃት ኣፓርታይዳዊ ኣገዛዝ ግልፅ ማሳያ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሳይክል ፌደሬሽን ቴክኒካል ...

Read More »

በልሳነ አማራ የተዘጋጀ ከ4 የአማራ ወጣቶችና አክቲቪስቶች ጋር የተደረገ ውይይት

ጥሩ አቅጣጫ የተሰጠበት ውይይት በወጣት የአማራ ሙሁሮች የተደረገ ውይይት፦ ኢሳያስ ታምሩ – የቋንቋና የስነጽሁም ባለሙያ ደርብ ተፈራ – የፖለቲካ ሳይንስ ባለሙያ ጋሻው አለምየ አገኝ – የንግድ አስተዳደር ባለሞያ አያሌው መንበር – ጋዜጠኛና አክቲቪስት #ልሳነ #አማራ ...

Read More »

ከወጣት አማራ ምሁራን ተድላ መላኩ፣ ቤተልሄም አለምሰገድና ሄኖክ አበበ ጋር የተደረገ ውይይት

በውይይቱ ወቅት የተነሱ ጉዳዮች – በአማራ ህዝብ ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችና ይባስ ብሎም በመንግስት የተጣለው የእርዳታ ክልከላ – የኦህዴድ አዲሱ የኢትዮጵያዊነት ትርክት ከአማራ እና ከኢትዮጲያ አንፃር – የኦህዴድ የባህርዳር ጉብኝት ከአማራ ህዝብ ጥቅምና መብት አንፃር – ...

Read More »

አስገራሚውና ሳይንሳዊው የኢትዮጵያውያን ትውልዶች የዘር ግንድ (Ethiopians Genetics Test)

ይህ ከላይ ባያችሁት ቪዲዮ አማካይነት የተላለፈው የአንዲት ወጣት ኢትዮጵያዊት የዘረመል ምርመራ ውጤት ለአስገራሚው የኢትዮጵያውያን ትውልዶች የዘር ግንድ ⷅጥነት አንዱ ምሳሌ ሊሆን የሚችል ነው። እኛ ኢትዮጵያውያን እንደዚህ የራቁና የተሰበጣጠሩ የዘር ግንዶች ባለቤቶች ሆነን ሳለ ከሶስት ሺህ ...

Read More »

ከእጩ ዶር ምስጋናው ኣንዱዓለም የመዐሕድ ጥናትና ምርምር ክፍል ኃላፊ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ

ከእጩ ዶር ምስጋናው ኣንዱዓለም (ኣንትሮፖሎጂስት) የመላው ኣማራ ህዝብ ድርጅት ጥናትና ምርምር ክፍል ኃላፊ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ • ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ • የኣማራና ኦሮሞ የመቀራረብና የጋራ ትግል • የኣማራ ድርጅቶች በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል የሚኖረው ኣማራ ...

Read More »

የአማራ ሕዝብ በመንግስት እየደረሰብን ያለው ግፍና መከራ መሸከም ከምንችለው በላይ ሆኗል አሉ።

የአማራ ሕዝብ በመንግስት ባለስልጣና እየደረሰብን ያለው ግፍና መከራ መሸከም ከምንችለው በላይ ሆኖብናል በማለት በምሬት ተናገሩ። የአማራ ሕዝብ ብሶቱን ያሰማበት ሕዝባዊ ስብሰባ ከዚህ ላይ ያዳምጡ።

Read More »

አባዱላ ገመዳ ከስልጣን የለቀቁበትን ምክንያት ማብራሪያ ሰጡ

አባዱላ ገመዳ ባለፈው ሳምንት ከተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤነት የስልጣን መልቀቂያ ማስገባታቸውን ተከትሎ ሰጠውት በነበረው አጭር ማብራሪያ ወደፊት ለምን ስልጣን መልቀቅ እንደፈለጉ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እንደሚሰጡ ተናግረው እንደነበር ይታወቃል። በገቡት ቃል መሰረት ዛሬ ለምን ስልጣን መልቀቅ ...

Read More »

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ ጥቃት መሰንዘሩን አስታወቀ፣ 21 ወታደሮች ገደለ

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ በወያኔ ወታደሮች ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ኣን 21 ወታደሮች መግደሉን አስታወቀ። አማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ ሃይል በመምራት ግዳጁን ከፈጸመው ታጋይ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ ከዚህ በታች ያዳምጡ  

Read More »

ብራና ራዲዮ ከዶ/ር አሰፋ ነጋሽ ጋር ያደረገው ውይይት – ሊደመጥ የሚገባው

ብራና ራዲዮ ከዶ/ር አሰፋ ነጋሽ ጋር በወቅታዊው የሃገራችን ሁኔታ ላይ ያደረገው ውይይት – ዶ/ር አሰፋ የኢትዮጵያ ሕዝብ በስልጣን ላይ ያለውን የትግራይ ወያኔን ቡድን ምንነት በትክክል ስለማያውቀው ከፍተኛ ዋጋ እየከፈለ ነው ይላሉ። – በጀርመን ናዚዎች፣ በኢጣሊን ...

Read More »

የእምዬ ምኒሊክን እትብት የያዘች ሰፍራ – አንጎላላ! – ቪድዮ

“እዚህ መንደር ንጉሥ ተወልዷል፣ እዚህ ቦታ የንጉሥ እትብት ተቀብሯል፣ አዚህ ቦታ አኛን ብቻ ሳይሆን መላውን የዓለም ጥቁር ህዝብ ቀና እንዲል መልክት የሆነው ምኒልክ ተወልዶል።” ታሪኩ ደሳለኝ አንጎላላ ነሐሴ 12 2009 ዓ.ም “ሰው ሁሉ እኩል ስለሆነ ...

Read More »

ኢትዮ ኖርዌይ ቲቪ ከኣቶ ታዘበው ኣሰፋ በውጭ ኣገር የኣማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ ሥራ ኣስፈፃሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ

ኣቶ ታዘበው ኣሰፋ በውጭ ኣገር የኣማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይል  ንቅናቄ ሥራ ኣስፈፃሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ:: በ ኣማራ ስም ለተደራጁ ድርጅቶች በኣገር ኣቀፍ ለተደራጁ ድርጅቶችና ሌሎች በብሔር ለተደራጁ ድርጅቶች ያስተላለፉትን መልክት ኣስቀድመናል  ሙሉው ቃለ ...

Read More »

ቅማንት ከጎንደር ተገንጥሎ አገር ሊሆን ነው፣ ታላቋን ትግራይ የመመስረቱ እቅድ እየተጠናቀቀ ነው።

ዘረኛውና ፋሽስቱ የትግሬ ወያኔ አማራን ከፋፍሎ፣ አዳክሞና ሰነጣጥቆ በአማራ መቃብር ላይ ታላቋን ትግርይም የመስረት ህልሙን ወደ ማገባደድ ደረጃ እየደረሰ ነው። ፋሽስቱ የትግራይ ወያኔ በማንፌስቶው ቁልጭ አድርጎ እንዳስቀመጠው የታላቋን ትግራይ ምስረታ እውን ይሆን ዘንድ አማራ መዳከም ...

Read More »

ዳግማዊ መላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት (ዳግማዊ-መዐሕድ) እና ቤተ አማራ መድህን ውህደት ፈጸሙ፣ የውህዱም ድርጅት ስም መዕሕድ ተብሏል!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዳግማዊ መላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት (ዳግማዊ-መዕሕድ) እና የቤተ አማራ መድህን ተዋህደው በአንድ ላይ ለመስራት ሲያደርጉት የነበረው ውይይት አጠናቀው መላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት  (መዐሕድ) በሚል ስም ተዋህደው በአንድ ላይ ለመስራት ወሰኑ። ዳግማዊ-መዐሕድ እና ...

Read More »

በአማራ ክልል በኤሌክትሪክ ኃይል እጥረት ከ197 በላይ ፕሮጀክቶች ሥራ መጀመር አልቻሉም! – የትግሬ ወያኔ ለሱዳና ለጅቡቲ ከሸጠው የኤሌክትሪክ ሃይል በ10 ወራት ብቻ 49 ሚሊዮን ዶላር አፈሰ

በአማራ ክልል በኤሌክትሪክ ኃይል እጥረት ከ197 በላይ ፕሮጀክቶች ሥራ መጀመር አልቻሉም! – የትግሬ ወያኔ ለሱዳና ለጅቡቲ ከሸጠው የኤሌክትሪክ ሃይል በ10 ወራት ብቻ 49 ሚሊዮን ዶላር አፈሰ የአማራህ ሕዝብን ዋነኛ የትግራይ ጠላት አድርጎና በማንፌስቶ ጽፎ ጫካ ...

Read More »

አስቅኙ የቀድሞው “የኢሕአፓ” እና የአሁኑ የግንቦት 7 ታጋይ የፓስተር ኤፍሬም ማዴቦ ወይም “የታጋይ ጓድ ሽባባው ጌታሁን” ቃለ መጠየቅ

ፓስትር ኤፍሬም ማዴቦ ስሙን ቀይሮና “ታጋይ ጓድ ሽባባው ጌታሁን” የምባል የቀድሞው “የኢሕአፓ” እና አሁን ደግሞ አስመራ የምገኝ የግንቦት 7 ታጋይ ነኝ በማለት ሰውን ለመሸወድ ድምጹን በኮምፕዮተር ሲስተም በመቀየር ” By applying Audio Effects to change ...

Read More »

ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ በጀርመን ፋራንክፈርት የአማራ ማህበረሰብ ባካሄደው ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግር – ቪዲዮ

የአማራ ማህበርሰብ በጀረመን ፋራንክፈርት አዘጋጅቶች በነረውና ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ፣ ኮሎኔል አለበል አማረ እና ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሙሉቀን ተስፋው በእንግድነት በተገኙበት ስብሳባ ላይ ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በሚመለከት ለተሰብሳቢው ያደረጉትን ንግግር ከዚህ በታች እንድታዳምጡ እንጋብዛለን።

Read More »