Moresh

በፍስሃ ዘውዱ ላይ የተፈጸመው ግድያ፣ የትግሬ-ወያኔ ቡድን የደረሰበትን የከፋ የዘረኝነት ደረጃ ማሣያ ነው

የትግሬ-ወያኔ ቡድን ከናዚ ጀርመን እና ከፋሽስት ጣሊያኖች የከፋ፣ የሚመራበትም ርዕዮተ-ዓለም ከቅል አንገት የጠበበ ዘረኛ ቡድን ነው። ቡድኑ «እናቴ ትግሬ ባልሆንሽ» የሚባልበት ጊዜ ይመጣል የሚባለውን ትንቢት አስፈጻሚ መሆኑን በዐማራው ነገድ ተወላጆች፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኃይማኖት ተከታዮች፣ እንዲሁም ...

Read More »

ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፥ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!

ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ፴ (ሠላሣ) ዘመኑ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ወንዝ የተጠመቀበትን ፲፱፻፸፯ (1977)ኛ ዓመት በነገው ዕለት እናከብራለን። የአብ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሰው ልጅ ፍቅር ሲል፣ ፍቅርን አስተምሮ እና በተግባርም አሣይቶን ወደዘለዓለማዊ መንበሩ ...

Read More »

ወያኔ ኢትዮጵያን አፍርሶ ወደ ጉሬው ለመግባት የመጨረሻ መሠናዶውን እያደረገ ነው – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

የትግሬ-ወያኔዎች ከተለያዩ ጎሣዎች እና ነገዶች ሰዎችን መልምለው እና አደራጅተው፣ እንዲሁም የወታደራዊ፣ የደህንነት፣ የአደረጃጀት፣ የአመራር እና የቁጥጥር ሥራ የሚሠሩ የትግሬ-ወያኔዎች መድበው በከፍተኛ ሚሥጢር ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሤራ እየተዶለቱ መሆኑን በተጨባጭ መረጃዎች አረጋግጠናል። የትግሬ-ወያኔ የመጨረሻ ግብ ኢትዮጵያን በመበታተን፣ ...

Read More »

ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፥ እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፪ሺህ፯ኛ የልደት በዓል አደረሳችሁ! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ነገ ኢየሱስ ክርስቶስ በምድራችን በአካል የተገለጸበትን ፪ሺህ፯ኛ ዓመት እናከብራለን። እግዚአብሔር ወልድ በምድር በአካል ከእኛ ጋራ በታየበት ዘመን ያስተማረን ትልቁ ቁምነገር ፍቅርን ነው። በተቃራኒው እኛ የዘመኑ ኢትዮጵያውያን በመካከላችን ፍቅር ጠፍቶ እንበጣበጣለን። በስደት የሚኖረው ኢትዮጵያዊ ሌላው ቀርቶ ...

Read More »

የናቁት ያስቀራል ራቁት! የትግሬ ወያኔ ዐማራን ከመጨፍጨፍ እና ከመጥላት አልፎ ንቆታል፤ ይህ ደግሞ ነገ ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍላል!

የናቁት ያስቀራል ራቁት! pdf አንድ ሰው ወይም ቡድን ሌላን ሰው ወይም ቡድን በጅምላ መጥላት ከጀመረ፣ የጠላውን ሰው ወይም ቡድን በቀጥተኛ እና በተዘዋዋሪ መንገድ ለማጥፋት ይጥራል። አልፎ ተርፎ ይህ ሰው ወይም ቡድን የጠላውን ሰው ወይም ቡድን ...

Read More »

እንኳን ለፈረንጆች የልደት በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ – ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን

ይሉኝታችንና ሆደሰፊነታችን አድማስ ተሻግሯል፣ ትግላችን ውጣ ውረድ፣ ድክመት ጥንካሬ ሊከሰትበት ይችላል፣ ግን ወደ ኋላ ላይመለስ ተጀምሯል:: ከትግራይ ብሄረተኞች ጀምሮ በኢትዮጵያ የቅርብና የሩቅ ጠላቶች የተደራጁና የሚደገፉ ብሄረተኞች ”ኢትዮጵያ የሚሉ አማሮች ብቻ ናቸው” ሲሉ ይከሱናል፣ እኛም ይሁን ...

Read More »

ከ5 ሚሊዮን የማያንሰው ዐማራ ዬት ደረሰ? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፮

ከ5 ሚሊዮን የማያንሰው ዐማራ ዬት ደረሰ? pdf የትግሬ-ወያኔ ለ17 ዓመታት በሽፍትነት፣ ለ23 ዓመታት ደግሞ በገዢነት ተፈናጦ በዐማራ ሕዝብ ባደረሰው የዘር ማጽዳት እና የዘር ማጥፋት ዘመቻ ምን ያህል ንፁሃን ዐማሮች እንደተጨፈጨፉ የተለያዩ አስተያዬቶች ሲደመጡ ቆይተዋል። ሞረሽ ...

Read More »

ስለኢትዮጵያ ሕዝብ ነገዶች ሥርጭት አንዳንድ ነጥቦች (ጠቃሚ ጥናታዊ ጽሁፍ) – ሞረሽ ወገኔ

ባለፉት 23 ዓመታት ብቻ በቁጥር ከ5ሚሊዮን የማያንሱ ዐማሮች በወያኔ አገዛዝ ጭፍጨፋ ምክንያት ከምድር ገፅ መጥፋታቸውን መረጃዎች ያረጋገግጣሉ። ከ1976 ዓ.ም. እስከ 2004 ዓ.ም. በነበረው ጊዜ የጨመረው የጉራጌዎች የቁጥር ብዛት ከ274,235 አይበልጥም። በሕዝብ ብዛት ዕድገት ከዐማራ እና ...

Read More »

ለተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት በቁጥር ‘S/2014/727’፣ በ ‘October 13, 20141 የወጣውን ሪፖርት በተመለከታል፤ ከሞረሽ ወገኔ ዐማራ የሲቪክ ድርጅት የተሰጠ መልስ

ለተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት Security Council Report One Dag Hammarskjöld Plaza 885 Second Avenue at 48th Street, 21st Floor New York, NY 10017 Telephone: 212-759-9429 Fax: 212-759-4038 Email: contact@securitycouncilreport.org ኒውዮርክ፤ ከሞረሽ ወገኔ ዐማራ የሲቪክ ...

Read More »

ዘረኛው የወያኔ ቡድን በሰሜን ጎንደር ሕዝብ ላይ የፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል – ሞረሽ ወገኔ

ወያኔ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት አቅዶ ሲነሳ ፣የግቡ መረማመጃ ያደረገው የኢትዮጵያዊነት መገለጫ የሆኑ ተቋሞችን፣ሃይሞኖችን፣ዕሴቶችንና ዐማራ የተሰኘውን ነገድ ነጣጥሎ ማጥፋት የሚል ሥልት በመከተል እንደሆነ ይታወቃል። በዚህም መሠረት የጥፋቱ ቅድሚያ ዒላማ ያደረገው ለትግራይ ሕዝብ በችግሩ ጊዜ ደራሽና የተራበ ...

Read More »

የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሁለተኛ ጉባዔ የአቋም መግለጫ

እኛ በዓለም ዙሪያ፤ ማለትም፦ በኒውዚላንድ፣ በአውስትራሊያ፣ በአውሮፓ፣ በካናዳ እና በዩ.ኤስ. አሜሪካ ተሠራጭተን የምንኖር የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት አባላት ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባዔያችንን ከአርብ ጥቅምት ፳፩ ቀን እስከ እሑድ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. (October 31 – ...

Read More »

ሞረሽ-ወገኔ ፪ተኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በተሣካ ሁኔታ አካሄደ

ማክሰኞ ጥቅምት ፳፭ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ሞረሽ-ወገኔ የዐማራ ድርጅት፣ በዓለም ዙሪያ ማለትም፦ ከኒውዚላንድ፣ ከአውስትራሊያ፣ ከአውሮፓ፣ ከካናዳ እና ከዩ.ኤስ. አሜሪካ የተወከሉ ተሣታፊዎች በተገኙበት ከአርብ ጥቅምት ፳፩ ቀን እስከ እሑድ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. (October 31 ...

Read More »

በአርባ ጉጉ እና አካባቢው በአማራው ህዝብ ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል መካድ አይቻልም – ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ከሸገር ራዴዮ ጣቢያ ጋር በ09/08/2014 ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ምንም እንኳ አማራውን አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ እርስ በራሱ የተምታታ ቢሆንም፣ አማራውን ህዝብ የለም ከማለት አልፈው በአርባ ጉጉ በአማራው ህዝብ ላይ የተፈጸውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ...

Read More »

ለወገን ችግር ደራሹ ወገን ነው! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ባለፉት ፳፬(ሃያ አራት) ዓመታት በዐማራው ነገድ ተወላጆች ላይ የደረሰውን ግፍ እና በደል የቱን ያህል የከበደ እንደሆነ የሚያውቀው የግፉ እና የመከራው ተሸካሚ የሆነው ዐማራው መሆኑኑን ማንም አይስተውም። ያም ሆኖ ግን፣ ሰብአዊነት የሚሰማው ማናቸውም ሰው፣ በሰዎች ላይ ...

Read More »

በዐማራው ላይ በትግሬ-ወያኔ የሚፈፀመው የማያባራው የዘር ማጥፋት ዘመቻ – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ማክሰኞ ጥቅምት ፬ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፪ , በPDF ለማንበብ ከዚህ ላይ ይጫኑ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ለመቋቋሙ መሠረታዊ ምክንያት የሆነው፣ የትግሬ-ወያኔን ፀረ-ዐማራ እና ፀረ-ኢትዮጵያ እንቅስቃሴ ለመግታት ነው። እንደሚታወቀው የትግሬ-ወያኔ በ፲፱፻፷፯ ...

Read More »

በአማራው ህዝብ ላይ የሚፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል አጥብቀን እናወግዛለን

(ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን, መግለጫውን በPDF ለማንበብ ከዚህ ላይ ይጫኑ ) አንድ ህዝብ ከዚህ ዘር የተወለድህ ነህ ተብሎ ስልጣን በጨበጡ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሲፈጸምበት ቢያንስ በአዶልፍ ሂትለር የሚመራው የጀርመን ናዚዎች መንግስት አይሁዶችንና ጂፕሲዎችን እንዳጠፋ ...

Read More »

ዛሬም ሆነ ነገ ፕሮፌሠር አሥራት ወልደዬስ የተለሙልን ፈለግ የትውልዳችን ቃልኪዳን ይሁን!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ለምን እና እንዴት ተመሠረተ? ልክ የዛሬ ፪(ሁለት) ዓመት መስከረም ፳፯ ቀን ፪ሺህ፭ ዓ.ም.፣ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ተመሠረተ። ለድርጅቱ መመሥረት ዋና መሠረታዊ ምክንያቱ ኢትዮጵያዊነቱን በምንም ዓይነት ጥርጥር ውስጥ ...

Read More »

የሞረሽ አባላት በስዊድን አዲስ አመትን በጾም አሳለፉ

ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን ለአባሎቹና ለደጋፊዎቹ ሀሙስ መስከረም 1; 2007 ወይም ሴፕቴንበር 11 20014 የሚውለውን የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት፣ አማራ በመሆናቸው ብቻ ሀብትና ንብረታቸውን ተቀምተውና ተፈናቅለው መጠለያ አጠው በርሀብና በሀዘን፣ ህጻናት በለቅሶ የሚያሳልፉትን አውደ አመት፣ ...

Read More »

እንኳን ለ፪ሺ፯ ዓ.ም. አደረሠን፣ አደረሣችሁ! – ከሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የተሠጠ መግለጫ

እንኳን ለ፪ሺ፯ ዓ.ም. አደረሠን፣ አደረሣችሁ! በአዲስ ዓመት ለተግባራዊ ዕርምጃ መዘጋጀት ይገባል ከሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የተሠጠ መግለጫ ረቡዕ ጳጉሜን ፭ ቀን ፪ሺ፮ ዓ.ም. ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን፦ እኛ ኢትዮጵያውያን በየዓመቱ የመስከረምን ወር የመጀመሪያ ቀን የዘመን መለወጫ ...

Read More »

ፕሮፌሠር መሥፍን ወልደማርያም በዐማራው ቁስል ላይ ጨው ነሰነሱ! የ«ዐማራ የለም» አቋም የክህደት ወይስ የመሣት? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ሰሞኑን ፕሮፌሠር መሥፍን ወልደማርያም «ሸገር» ከተሰኘ በኤፍ.ኤም. 102.1 (FM 102.1) ከአዲስ አበባ መርኃግብሩን ከሚያሠራጭ የሬድዮ ጣቢያ ጋዜጠኛ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ «ዐማራ» የሚባል ነገድ በኢትዮጵያ አለመኖሩን ልባቸውን ነፍተው ሲናገሩ ተደምጠዋል። ፕሮፌሠር መሥፍን በዚህ ቃላቸው፣ በ፲፱፹፫(1983)ዓ.ም. ከሟቹ ...

Read More »

በሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የማስታወቂያና ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ በየወሩ እየተዘጋጀ የሚወጣ ጋዜጣ – ቅፅ ፩ ቁጥር ፬

ዐማራው በመስዋዕትነቱ ባቆያት ኢትዮጵያ ለምን ዘሩ ከምድረ-ገፅ ይጥፋ? ርዕሰ አንቀጽ የትግሬ-ወያኔ መሪዎች እነ መለሰ ዜናዊ እና ስብሐት ነጋ ወደ ደደቢት በርሃ የገቡበት ዋና ምክንያት በዐማራው ህዝብ ላይ ካላቸው ፍራቻ እና ጥላቻ በመነጨ የበቀል ስሜት ነው። ...

Read More »

ዘረኛው የትግሬ-ወያኔ ቡድን በሰሜን ጎንደር የዐማራ ሕዝብ ላይ የፈጸመው የዘር ማጽዳት እና የዘር ማጥፋት ወንጀል

ትግሬ-ወያኔ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት አቅዶ ሲነሳ፣ የግቡ መረማመጃ ያደረገው የኢትዮጵያዊነት መገለጫ የሆኑ ተቋሞችን፣ ኃይማኖቶችን፣ ዕሴቶችን እና በተለይም «ዐማራ» የተሰኘውን ነገድ ተወላጆች ነጥሎ ማጥፋት የሚል ሥልት በመከተል እንደሆነ ይታወቃል። በዚህም መሠረት የጥፋቱ ቅድሚያ ዒላማ ያደረገው ...

Read More »

ለራሱ ኅልውና የሚታገል፣ የሌሎች መብት ሲደፈር ዝምታን አይመርጥም! መግለጫ – ሞረሽ ወገኔ አማራ ድርጅት

ሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት፣ በዐማራው ነገድ ላይ ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ የሚያደርገውን የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል በመቃወም፣ ለዐማራው ድምፅ ለመሆን የተመሠረተ የሲቪክ ድርጅት ነው። በዚህ መሠረትም ማነኛውም ሰብአዊነት የሚሰማው ሰብአዊ ፍጡር ይህን ነገድ ለመታደግ ሞረሽ ...

Read More »

ዐማራውም በደል አልመረው አለ! ጠላቶቹም የላም አሸናፊ ሆኑ! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ ሰኔ ፳፪ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም. ቅፅ ፪ ፣ ቁጥር ፳፭ የዘመኑ “የትግሬ-ወያኔ ተቃዋሚዎች” ተብዬ ዘዬ፦ የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች እንጂ የዐማራ ነገድ ተወላጆች አልተፈናቀሉም፣ አልተገደሉም፤ ባለፉት ፷(ስድሣ) እና ፸(ሰባ) ዓመታት ውስጥ፥ ...

Read More »

የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት የአራተኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማክሰኞ ሰኔ ፲፯ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም. ቅፅ ፪ ፣ ቁጥር ፳፬ በትግሬ-ወያኔ አገዛዝ ተቃዋሚነት ጎራ የተሰለፉ ኃይሎች በቅድሚያ ትግላቸውን በብሔራዊ ነፃነት ዙሪያ ያድርጉ! እኛ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት ...

Read More »

በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ወራሪው ማን ነው? ተወራሪዎቹስ? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ታላቅ የሕዝብ ቅልቅል ተካሂዷል። ከእነዚህ ምክንያቶች መካከል፦ የአህመድ ግራኝ ወረራ፣ የኦሮሞ ወረራ፣ በዘመነ መሣፍንት የነበሩት የእርስ በእርስ ጦርነቶች፣ ፈፃሜ-ዘመነ መሣፍንትን ያበሠሩት የማዕከላዊ መንግሥትን እንደገና የማዋቀር ጦርነቶች ...

Read More »

ወያኔ በ”ዐማራ ክልል” ለኤች. አይ.ቪ.ኤድስ በሽታ መከላከያ ብሎ የሚያሠራጨው መድኃኒት በሽታውን የማይከላከል መሆኑ ተገለጠ – ሞረሽ ወገኔ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ ግንቦት ፲ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም. (Sunday May 18, 2014)፣ በሲያትል ከተማ (ዋሽንግተን ግዛት)፣ በኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማዕከል፣ ከሕዝብ የመተዋወቂያ ሕዝባዊ ስብሰባ አዘጋጅቶ ነበር። በዚያ ስብሰባ ወቅት ከተሰብሰባዊዎቹ አንዱ የሆኑና በሙያቸው ሐኪም ...

Read More »

ዛሬም ዐማራውን ነጥሎ የማጥቃቱ ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ሞረሽ

የሠሞኑ የአክራሪ ኦሮሞዎች እንቅስቃሴ የትግሬ-ወያኔ አገዛዝ የነደፈውን የአዲስ አበባ ከተማን የማስፋፋት ዕቅድ ለመቃወም ሣይሆን ዐማራን ከምድረ-ገፅ ማጥፋት መሆኑን ያረጋግጣል። ሠሞኑን በዓለማያ፣ በአምቦ፣ በነቀምት እና በሮቤ (መዳወላቡ) ዩኒቨርስቲዎች በሚማሩ የዐማራ ተማሪዎች ላይ በአክራሪ የኦሮሞ ተማሪዎች እና ...

Read More »

ዐማራው ለታሪካዊ ጠላቶቹ “ከእንግዲህ በቃችሁ” ማለት ካለበት ደረጃ ላይ ደርሷል

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ ግንቦት ፫ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም. ቅፅ ፪ ፣ ቁጥር ፳ ላለፉት ፶ (ሃምሣ) እና ፷ (ስድሣ) ዓመታት በኢትዮጵያ የተካሄዱ የለውጥ እንቅስቃሴዎች እና ከዚያም ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ላይ የተከፈቱ ጥቃቶች ዓይነተኛ ...

Read More »