Moresh

“ቅማንት ዐማራ፣ ዐማራም ቅማንት ነው” – ሞረሽ ወገኔ

ማክሰኞ ታኅሣሥ ፭ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም.  ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፭ ቅማንት እና ዐማራ የተባሉት ነገዶች ለዘመናት አብረው ኖረዋል። አብረው በመኖራቸው ብዛትም በረጅሙ የአገራችን የመዋሐድ እና የመቀላቀል ሂደት አንድ ሆነዋል። ስለዚህ እኒህ ሁለት ነገዶች በጊዜ ...

Read More »

“ሚዲያዎች የአማራውን ብሶት በአግባቡና በሚመጥነው መልኩ እየዘገቡት ስላልሆነ በቅርቡ ራድዮ እንከፍታለን” – ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት

የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት 7ኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ ኅዳር ፴ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፬ እኛ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት ...

Read More »

ገሃዱ አሰቃቂ ረሃብ እና የማወናበጃው “የልማት ዕድገት” በኢትዮጵያ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማክሰኞ ኅዳር ፲፬ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፫ በያዝነው ዓመት በአገራችን በኢትዮጵያ አስከፊ የርሃብ አደጋ እንደተስፋፋ ከተለያዩ የዜና አውታሮች ይደመጣል። በተቃራኒው ደግሞ የትግሬ-ወያኔ የሚቆጣጠራቸው የመገናኛ ብዙሃን በአገዛዙ ጥረት ...

Read More »

ለምንድን ነው “እንኳን በሰላም ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ” የምንባባለው? በሰላም ኖረን፣ ሰላምን አጣጥመናት እናውቃለን ወይ?

ግልጽ ደብዳቤ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማክሰኞ መስከረም ፳፭ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፪ ለኢትዮጵያውያን ልዩ ልዩ የኃይማኖት ተቋሞች፣ በኢትዮጵያ ስም ለተደራጁ የፖለቲካ እና የሲቪክ ድርጅቶች፣ ለወገናችን የኢትዮጵያ ሕዝብ፤ በያላችሁበት፦ እንደ ባህል ...

Read More »

ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ኃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሣችሁ!

እሑድ መስከረም ፲፮ ቀን ፪ሺ፰ ዓ.ም. በ፫፻፳፮ (ሦሥት መቶ ሃያ ስድስት) ዓ.ም. የቁስጠንጥንያ ንግሥት እሌኒ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል የተቀበረበትን ሥፍራ ለማወቅ እና አውጥቶ በክብር ሥፍራ ለማስቀመጥ ከአዋቂዎች ምክር እንደጠየቀች የታሪክ ድርሣናት ያስረዳሉ። ...

Read More »

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፥ እንኳን ለ፲፬፻፴፮ (1436)ኛው የኢድ አል-አድሃ በዓል አደረሳችሁ!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት  ረቡዕ መስከረም ፲፪ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ለአላህ (ፈጣሪ) ቃል መገዛት የሕይዎት መስዋዕትነትን እስከመክፈል ድረስ ተገቢ መሆኑን ለሚያስገነዝበው ታላቁ የአረፋ በዓል እንኳን አደረሣችሁ፤ ኢድ ሙባረክ! የትግሬ-ወያኔ አገዛዝ በመላው ኢትዮጵያዊ በተደረገበት የማያቋርጥ ተፅዕኖ ...

Read More »

በዐማሮች ላይ በሚፈፀመው አሰቃቂና ዘግናኝ ዕልቂት ላይ መሣለቅ በታሪክና በሕዝብ ያስጠይቃል – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

(በፍኖተ-ዴሞክራሲ ሬዲዮ ለቀረበው ውንጀላ የተሰጠ አጸፋዊ መልስ, pdf) ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት    ማክሰኞ መስከረም ፬ ቀን ፪ሺህ፰  ዓ.ም.   ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፩ ሠሞኑን የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ንብረት የሆነው “ፍኖተ-ዴሞክራሲ” በመባል የሚታወቀው ...

Read More »

እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ አሸጋገራችሁ፣ አሸጋገረን! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ባለፈው ዘመን ባልሠራነው ከመጸጸት ይልቅ፣ በመጪው ዘመን ለምናከናውነው ትልቅ ብሔራዊ ተግባር እንበርታ! ከሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የተሠጠ መግለጫ አርብ ጳጉሜን ፮ ቀን ፪ሺ፯ ዓ.ም. ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን፦ በነገው ዕለት የ፪ሺህ፰ ዓ.ም. የመጀመሪያዋን ዕለት፣ እንቁጣጣሽን፣ አሃዱ ...

Read More »

በቤንሻንጉል-ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን በሚኖሩ ዐማሮች ላይ የተፈፀመ የዘር ማጥፋት ወንጀል- ሞረሽ-ወገኔ

ቤንሻንጉል-ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን በሚኖሩ ዐማሮች ላይ የተፈፀመ የዘር ማጥፋት ወንጀል በዐማሮች ላይ የተፈፀመ ሰብዓዊ መብት ጥሰት ልዩ ዘገባ ቅፅ ፫፣ ቁጥር ፩ ማክሰኞ ነሐሴ ፲፪ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ለመስማትም ሆነ ለማውራት ይዘገንናል!! በምን ቋንቋ ...

Read More »

በትግሬ-ወያኔ አጋፋሪነት ዐማራው በመተከል ተገደለ፣ ተሰለበ፣ አልፎም ሥጋው ተበላ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ቅዳሜ ነሐሴ ፱ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፱, pdf በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ በመተከል ዞን፣ በግንቦት ፰ እና ፱ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በወንበራ ወረዳ፣ በተለይም በመልካን ቀበሌ እንዲሁም ሰኔ ...

Read More »

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች፦ ዒድ ሙባረክ! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

አርብ ሐምሌ ፲ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ለ፴(ሰላሣ) ቀናት በፆም እና በፀሎት ተወስናችሁ፣ ፈጣሪያችንን ስትለማመኑ የከረማችሁ የእስልምና ዕምነት ተከታይ ወገኖቻችን፦ ኢድ ሙባረክ! በመሠረቱ የረመዳን የፆም ወር በረከትን እና መተዛዘንን ይዞ እንደሚመጣ የሚታመንበት ወቅት ነው። ሙስሊሞች በዚህ ...

Read More »

ከሞረሽ ዐማራ ሲቪክ ድርጅት በአውሮፓ – ታላቅ የስብሰባ ጥሪ

በአውሮጳ የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ለምትሳተፉና በፍራንክፈርትና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በሙለ ቅዳሜ 18 ጁሊይ 2015 ዓ. ም. እ.አ.አ. ከዚህ ገጽ በታች ባሰፈርነው የስብሰባ ቦታ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ በ7 ሰዓት፤ በጀርመን ሰዓት አቆጣጠር በ13 ሰዓት ...

Read More »

ከሞረሽ ዐማራ ሲቪክ ድርጅት በአውሮፓ – ታላቅ የስብሰባ ጥሪ

በአውሮጳ የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ለምትሳተፉና በፍራንክፈርትና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በሙለ ቅዳሜ 18 ጁሊይ 2015 ዓ. ም. እ.አ.አ. ከዚህ ገጽ በታች ባሰፈርነው የስብሰባ ቦታ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ በ7 ሰዓት፤ በጀርመን ሰዓት አቆጣጠር በ13 ሰዓት ...

Read More »

የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ፮ኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ

እኛ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት አባሎች፣ ሰኞ ሰኔ ፳፪ ቀን ፪ሺህ፯ ዓም (June 29, 2015) በድርጅቱ የመተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 20.2(1) መሠረት የምክር ቤቱን ፮ኛ መደበኛ ስብሰባ በአካል በድርጅቱ ጽሕፈት ቤት በመገኘት እና ...

Read More »

የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ፮ኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ

(የአቋም መግለጫ, pdf) እኛ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት አባሎች፣ ሰኞ ሰኔ ፳፪ ቀን ፪ሺህ፯ ዓም (June 29, 2015) በድርጅቱ የመተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 20.2(1) መሠረት የምክር ቤቱን ፮ኛ መደበኛ ስብሰባ በአካል በድርጅቱ ጽሕፈት ...

Read More »

የነፃነት መውጫው መንገድ፣ ታጋዩ፣ ሕዝቡን ጠንካራ ምሽጉ ማድረግ ሲችል ነው – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት             እሑድ ሰኔ ፳፩ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም.               ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፯ የነፃነት መውጫው መንገድ፣ ታጋዩ፣ ሕዝቡን ጠንካራ ምሽጉ ማድረግ  ሲችል ነው (pdf) የአንድ ለነፃነት የሚታገል ኃይል የመጀመሪያ ...

Read More »

መግለጫ: የትግሬ-ወያኔ አቅጣጫ ከ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በኋላ – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት             ሐሙስ ሰኔ ፲`፩ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም.              ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፮ የትግሬ-ወያኔ አቅጣጫ ከ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በኋላ የትግሬ-ወያኔ አመራር በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ ዐማራን ፈጽሞ ሳያጠፋ እንቅልፍ እንደማይወስደው ዳግም ...

Read More »

ክቡር ፕ/ር አሥራት ወልደየስ ሰኔ 13 1984 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ ለተሰበሰበው የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት /መአሕድ/ መስራች ጉባዔ አድርገውት የነበርው ንግግር

– ለተከበራችሁ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች፣ – የኢትዮጵያን አንድነት በመደገፍ በስብሰባው ላይ የተገኛችሁ እንግዶች፣ – የዚህ ትውልድ ባላደራና ነፃ አውጭ የሆናችሁ ወጣቶች፣ – ክብራንና ክቡራት ወገኖቸ፣ ከሁሉ በፊት ለእናነተ ለወገኖቸ ከልብ የመነጨና ከፈተኛ አክብሮት የተሞላበትን ...

Read More »

Amhara Union Moresh information Center will commemorate 16th Annivesary of the late Prof Asrat Woldeyes

የዐማራ አብሮነት ሞረሽ የመረጃ የፓልቶክ ክፍል ዕለት ቅዳሜ May 16 2015 19:00 Central Europian Time 1:00 PM EST የታላቁን የኢትዮጵያ ልጅ የሰምዓቱ መሪያችንን የፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስን በትግራይ ፋሽስቶ የግፍ ስቃይ ህይወታቸው ያለፈበትን 16ኛ ዓመት እንዘክራለን። ...

Read More »

እረኛ የሌለው ከብት እና መሪ የሌለው ሕዝብ አንድ ናቸው! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

እረኛ የሌለው ከብት እና መሪ የሌለው ሕዝብ አንድ ናቸው ባለፈው የአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ከኢትዮጵያ ውጪ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ በተደጋጋሚ የደረሱባቸው ከፍተኛ ሰቆቃዎች አሉ። አምና በሣዑዲ ዓረቢያ፣ ባለፉት ሁለት ወራት ደግሞ በየመን በሚኖሩ የዕለት እንጀራ ...

Read More »

የጀግኖች እናቶቻችንን እና አባቶቻችንን ፈለግ እንከተል! – ሞረሽ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማክሰኞ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም.    ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፭ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ አድርገዋት የኖሩት ደረታቸውን ለጦር፣ እግራቸውን ለጠጠር፣ ሕይዎታቸውን ለሀገር ሉዓላዊነት እና ክብር እንዲሁም ለወገኖቻቸው ነፃነት ሲሉ ሲገብሩ የኖሩ ...

Read More »

ወያኔ እና የቅድመ-ምርጫ ግምገማው – ሞረሽ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት –  ሐሙስ ሚያዝያ ፰ ቀን ፪ሺህ፯ ዓም (Thursday April 16, 2015) ወያኔ እና የቅድመ-ምርጫ ግምገማው ወያኔ የአምስት ዓመቱ «የዕድገት እና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ» እንዲሁም የዐባይ ግድብ ግንባታ እንዳልተሳካለት አመነ፣ በመጭው ምርጫም የሚያሰጋኝ ...

Read More »

እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ! – ሞረሽ

ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፥ እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ! በየዓመቱ የትንሣኤን በዓል እናከብራለን። ሆኖም በዓሉ ከምግብ እና መጠጥ ግብዣ በላይ የመንፈስ ልዕልና የሚሰጥ በዓል የሚሆነው፣ በአንፃራዊ መልኩ በደህና ሁኔታ ...

Read More »

ከትግሬ-ወያኔ አገዛዝ ለኢትዮጵያ በጎ ነገር ይመጣል ብሎ ማሰብ ከዕባብ ዕንቁላል እርግብ ይፈለፈላል ብሎ ማመን ነው –

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት አርብ መጋቢት ፲፰ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም. ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፫ ሠሞኑን በትግሬ-ወያኔ፣ በግብፅ አረብ ሪፑብሊክ እና በሱዳን እስላማዊ አገዛዝ መካከል በአባይ ወንዝ የውኃ አጠቃቀም ላይ የሚያተኩር የጋራ የሥምምነት ሠነድ ተፈርሟል። ...

Read More »

እቴጌ ጣይቱ ብጡል በዘመናዊት ኢትዮጵያ የአገር ግንባታ ሂደት የተጫወቱት ሚና

ለዐድዋ ድል 119ኛ ዓመት መታሠቢያ በሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የተዘጋጀ 1. መግቢያ ኢትዮጵያ የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም. ዐድዋ ላይ በጣሊያን ቅኝ ገዥ ኃይል ላይ የተጎናጸፈችው ድል፣ የዓለምን አመለካከት እና በሰው ልጆች መካከል መኖር የሚገባው ...

Read More »

ለመሆኑ ለወደፊቱ የየካቲት ፲፪ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ.ም. ሠማዕታትን የሚዘክር ተተኪ ትውልድ ይኖረን ይሆን? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ኢትዮጵያውያን በታሪክ በተለያዩ ዘመኖች ከውጭ ወራሪዎች ጋር ተፋልመዋል። ሁሉም የውጭ ወራሪዎች ዘለቄታዊ ግባቸው ተመሣሣይ ነበር፦ ኢትዮጵያን ቅኝ ግዛታቸው አድርገው ሕዝቧን በባርነት ቀንበር ሥር መግዛት። በዚህ ረገድ አረቦች ከ፰ኛው (ስምንተኛው) መቶ ክፍለዘመን ጀምሮ በእስልምና ኃይማኖት ማስፋፋት ...

Read More »

ምን እየጠበቅን ነው? “የትግራይ ሪፑብሊክ ድንበር አል-ወሃ ድረስ ነው” – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ማክሰኞ የካቲት ፲፩ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፩ የትግሬ ወያኔ በኃሣብ፣ በዕቅድ እና በተግባር ፀረ-ዐማራ፣ ፀረ-ኢትዮጵያ እና ፀረ-ኢትዮጵያዊ የሆነ ድርጅት መሆኑን ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ያረጋገጠው ሃቅ ነው። ሠሞኑንም ከመገናኛ ብዙሃን የሚደመጠው “የትግራይ ...

Read More »

ተሂዶበት ከሚፈለገው ቦታ ባላደረሰ መንገድ ተመላልሶ መጓዝ ችግሩ የመንገዱ ሣይሆን የተጓዡ ነው – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ሰሞኑን የትግሬ-ወያኔ እጀታ የሆነው የምርጫ ቦርድ፣ በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና በአንድነት ለፍትሕና ዲሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) ላይ «ከምርጫ ውድድር የማገድ» ውሣኔ ማሣለፉን ሰምተናል። ይህም ምርጫ ቦርድ፣ ፍርድ ቤቶች፣ ፖሊስ፣ አቃቢ ሕግ፣ መከላከያ ሠራዊቱ እና ...

Read More »