Moresh

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፥ እንኳን ለ፲፬፻፴፯ (1437)ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል አደረሳችሁ! – ሞረሽ ወገኔ

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፥ እንኳን ለ፲፬፻፴፯ (1437)ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል አደረሳችሁ! ራስን በፀሎት ገድቦ ለአላህ (ፈጣሪ) ምሥጋና የሚቀርብበት የፆም ወር ተገባድዶ ዛሬ በጋራ የምንደሰትበት ዕለት ነው። ይህን ዕለት ስናከብር የትግሬ-ወያኔዎች ግፈኛ እና ዘረኛ ...

Read More »

የቅማንትና አማራ ጉዳይ “ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል”

ከዳግማዊ መዐሕድ የተሰጠ መግለጫ ቀን፡ 18-06-2016 ዶ/ር አዲሱ ገብረእግዚአብሔር የወያኔው እንባ ጠባቂ ለፓርላማ ተብየው፤በዐማራው ክልል ጎንደር ውስጥ ተፈፀመ ያሉትን የሰባዊ መብት ጥሰት የሚገልፅ ሪፖርት አቅርበዋል። ነገር ግን ድርጅታቸው (ወያኔ) የፖለቲካ ደላላነቱ ምን ያህል የከፋና የከረፋ ...

Read More »

“የእሣት ልጅ አመድ” የሆነው የዘመኑ ኢትዮጵያዊ ታሪካዊ ማንነቱን ያስከብር! – ሞረሽ ወገኔ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲፬ ( ከዛሬ ሰማኒያ ዓመታት በፊት የነበሩት ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን እና እናቶቻችን፣ ከትግራይ እና ከኤርትራ ምድር በበቀሉ ባንዶች አጋዥነት በፋሽስት ጣሊያኖች ጦር ...

Read More »

የቴሌኮንፈረንስ ስብሰባ ጥሪ በአውሮፓ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ – ሞረሽ ወገኔ

በቴሌኮንፈረንስ ለሚደረግ ስብሰባ ጥሪ! በአውሮፓ ለምትኖሩ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት አባሎች፣ ደጋፊዎች እና አገር-ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የስብሰባው ቀን፦ እሑድ ግንቦት ፯ ቀን ፪ሽህ ፰ ዓ.ም. ( MAY 15, 2016) SUNDAY ሰዓት፦ በአውሮፓ (Sweden & Germany) ...

Read More »

ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያን በሙሉ፦ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት             ቅዳሜ ሚያዝያ ፳፪ ቀን ፪ሺህ፰  ዓ.ም.           ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲፫ ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያን በሙሉ፦እንኩዋን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ! ዓለምን የፈጠረ የዘለዓለም አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፣ በዚች ዕለት ግንዛቴን ...

Read More »

ከ1983 እስከ 2007 ዓ.ም በዐማራው ነገድ ተወላጆች ላይ ስለደረሰው የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ወንጀል የጥናት ውጤት ማጠቃለያ ዘገባ (ክፍል 2) – (ሞረሽ ወገኔ)

ሀ)    መግቢያ ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድነት ሃይሎችና በጎጠኞች መካከል የተካሄደው ፍልሚያ ፤ በጎጠኞች አሸናፊነት ከተደመደመ ወዲህ እራሱን የቻለ የፖለቲካ ውጥንቅጥ እስከትሎ እንደሚመጣ የተገመተ ቢሆንም ወደ ዘር ማጥፋትና ማጽዳት ያመራል ብሎ የተነበየ ከቶ አልነበረም። የጎጠኞች ያልተጠበቀ ድልና ...

Read More »

በቴሌኮንፈረንስ ለሚደረግ ስብሰባ ጥሪ ( እሑድ ሚያዝያ 16 – Sunday April 24 )- ሞረሽ ወገኔ

(በቴሌኮንፈረንስ ለሚደረግ ስብሰባ ጥሪ, pdf) በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት አባሎች፣ ደጋፊዎች እና አገር-ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የስብሰባው ቀን፦  እሑድ ሚያዝያ 16 ቀን 2008 ዓም (Sunday April 24, 2016)፤ ሰዓት፦ በኒውዮርክ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ ...

Read More »

የታላቅ የቴሌ-ኮንፈረንስ ስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ!! – ዐማራው ከወልቃይት፣ ጠገዴ እና ጠለምት ሕዝብ ጥያቄ ጎን ሊቆም ይገባዋል! – ሞረሽ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማስታወቂያን ሕዝብ ግንኙነት ( የቴሌ-ኮንፈረንስ ስብሰባ ጥሪ pdf ) ሞረሽ፣ እንድረስላቸው! የወልቃይት ጠገዴ ወንድም እህቶቻችን ባነሱት የማንነት ጥያቄ ከፍተኛ የሆነ አፈናና እንግልት እየገጠማቸው መሆኑን በየዕለቱ የምንሰማው የስቃይ ድምፅ  ዓመታት አስጥሯል። ለነዚህ ...

Read More »

የሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ – የዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስን ዝክረ ዕረፍት 148ኛ ዓመት መታሰቢያ ለማክበር

አባ ታጠቅ ካሳ የቋራው አንበሳ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስን ዝክረ ዕረፍት ፻፵፰ኛ ( 148ኛ ) ዓመት መታሰቢያ በታላቅ ሕዝባዊ ዝግጅት በአሜሪካን አገር፣ በጆርጂያ ግዛት፣ በአትላንታ ከተማ ያከብራል። ሥፍራ (Venue):-  The Lions of ...

Read More »

ለሞረሽ የዐማራ ድምፅ ሬድዮ አገልግሎት የገንዘብ እርዳታ ጥየቃ ማስታወቂያ

የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ አባሎቹና ደጋፊዎቹ የዕርዳታ ጥሪ ያቀርባል። ለሞረሽ የዐማራ ድምጽ ሬድዮ የገንዘብ እርዳታ ለማድረግ፥ Bank of America Account # 446029481235 Routing # 052001633 የሚለግሱትን የገንዘብ መጠም፣ ስልክ ቁጥረዎትንና ኢሜልዎትን text ...

Read More »

ዝክረ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ከልደት አስከ ሕልፈተ ሕይዎት – ሞረሽ ወገኔ

ዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ- የዘመናዊት ኢትዮጵያ አስተዳደር ቋሚ መሠረት ጣይ ፡- ዝክረ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ከልደት አስከ ሕልፈተ ሕይዎት። ሞወዐድ (ማክሰኞ፣ መጋቢት ፲፫ ቀን፪ሽህ፰ ዓም) ዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ (ልዩ ዕትም) መግቢያ፦ ዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ ለኢትዮጵያ ክብር፣ ነፃነት፣ ...

Read More »

ድጋሚ ማስታወቂያ – ለሞረሽ ዐማራ የሬድዮ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ ፕሮጀክት የዕርዳታ ማሰባሰቢያ ጥሪ

በመላው አለም ለምትገኙ ወገኖቻችን በሙሉ፤ የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ! (ድጋሚ ማስታወቂያ, pdf ) እሑድ መጋቢት 18 ቀን 2008 ዓም (Sunday March 27, 2016) አይርሱ! የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ አባሎቹና ደጋፊዎቹ ጋር በቴሌኮንፈረንስ (በሥልክ) ...

Read More »

ሞረሽ የዐማራ ድምጽ ሬድዮ

ለአንድ ዓመት የዐማራው ድምፅ ለመሆን አንድ ሺ ዶላር የሚለግሱ 120 ኢትዮጵያዊያን ይበቃሉ!(ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅትን ለመርዳት, pdf) ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት በጠላቶቹ የተባበረ ሤራ ድምፁ ለታፈነበት ለዐማራው ሕዝብ ድምፅ ለመሆን የሬዲዮ ሥርጭት መርኃግብር ለመጀመር ዝግጅቱን ...

Read More »

ማስታወቂያ – ለሞረሽ ዐማራ የሬድዮ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ ፕሮጀክት የዕርዳታ ማሰባሰቢያ ጥሪ

ማስታወቂያ (to read in pdf, click here) በመላው አለም ለምትገኙ ወገኖቻችን በሙሉ፤ የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ! የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት በመጋቢት 18, 2008 ዓ. ም March 27/2016 በኒዮርክ ሰዓት አቆጣጠር 6፡00 ፒ ኤም ላይ ለማድረግ ላሰበው ...

Read More »

ሞረሽ የዐማራ ድምፅ የሬድዮ ጣቢያ ማቋቋም ለምን አስፈለገ?

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሓሙስ መጋቢት ፰ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲፩ ባለፉት ፳፭(ሃያ አምሥት) ዓመታት በዐማራው ላይ የሚፈጸመው የዘር ማጥፋት እና የዘር ማጽዳት ዘመቻ ከችግሩ ሥፋት እና ጥልቀት አንፃር ተመጣጣኝ የሆነ ...

Read More »

ለአውሮፓ ፓርላሜንት- የአውሮፓ ፓርላማ በቁጥር 2016/2520/RSP ያሳለፈውን ውሣኔ በሚመለከት – ሞረሽ ወገኔ

(To read the document in PDF, click here) ቀን: የካቲት ፲ ፩/፪ሺህ፰ ዓም ቁጥር: ሞወዐድ-ዉጪ-0020-2008 MW-EXT-0020-2016 ለአውሮፓ ፓርላሜንት፤ ጉዳዩ፦ የአውሮፓ ፓርላማ በቁጥር 2016/2520/RSP ያሳለፈውን ውሣኔ ይመለከታል። በቅድሚያ ለአውሮፓ ፓርላማ አባላትና ለዓለም ሕዝብ አምላካችን፣ ሰላም፣ ጤና፣ ...

Read More »

ከ 1983 እስከ 2007 ዓ.ም በዐማራው ነገድ ላይ የደረሰ የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ወንጀል ጥናት ውጤት ማጠቃለያ ዘገባ! (ሞረሽ ወገኔ)

( To Read the PDF document, click here ) ኢትዮጵያ አገራችን እያከተመ ባለው ምዕተ-ዓመት ሁለት የተለያዩ የማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ ለውጦችን አስተናግዳለች። የመጀመሪያው በ 1966 የፈነዳው አብዮትና ሶሻሊስታዊ እንቅስቃሴ ሲሆን፣ ሁለተኛው በክስተቱም ሆነ በውጤቱ እጅግ የተለየው ...

Read More »

ለየካቲት ፲፪ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ.ም. ሠማዕታት ቋሚ ጠበቃ መሆን የሁሉም ኢትዮጵያዊ ግዴታ ነው!! – ሞረሽ ወገኔ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ቅዳሜ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፱ «ከታሪክ የማይማሩ ደግመው፣ ደጋግመው ለመሣሣት ይጋለጣሉ፤» የሚለው ብሂል ለዚህ ብሔራዊ በዓል መደብዘዝ አብይ ማጣቀሻ ነው። በደርግ የአገዛዝ ዘመን ይህ ዕለት ...

Read More »

መነሻ የመግባቢያ ኃሣብ ስለማቅረብ፦ እስከ አንድነት ለመድረስ የሚያስችል ውጤታማ ትብብር ለማድረግ መከተል ስለሚገባን አካሄድ – ሞረሽ ወገኔ

ፀረ-ወያኔ አቋም ለአላቸው የኢትዮጵያውያን የፖለቲካ፣ የሲቪክ እና የሙያ ማኅበራት በሙሉ በያሉበት ሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት፣ ሐሙስ ጥር ፲፱ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም.(Thursday January 28, 2016) ጉዳዩ፦ መነሻ የመግባቢያ ኃሣብ ስለማቅረብ፦ እስከ አንድነት ለመድረስ የሚያስችል ውጤታማ ትብብር ...

Read More »

ማስታወቂያ – የታላላቅ ብሔራዊ ጀግኖቻቸንን ሥራ በጋራ እንዘክር! – ሞረሽ ወገኔ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት በዘንድሮው ዓመት ሁለት ታላላቅ ኢትዮጵያውያን ብሔራዊ ጀግኖችን ለመዘከር ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል። እኒህ ሁለቱ ታላላቅ ኢትዮጵያውያን ፦ የመታሠቢያ ዝግጅቶቹ በሚከተሉት ከተሞች በከፍተኛ ድምቀት ይከበራሉ። 1. የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ መታሠቢያ፦ በአትላንታ ከተማ፣ ...

Read More »

ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ! – ሞረሽ ወገኔ

ጥምቀት ለክርስቲያኖች የመዳኛ ምልክት ነው። ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ራሱን ዝቅ አድርጎ በፈጠረው በፍጡሩ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ወንዝ የተጠመቀው ለእኛ ምሣሌ ለመሆን ነው። ስለሆነም «ከዚህ ምሣሌ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ልሂቃን ምን ይማራሉ?» ብሎ መጠየቅ ...

Read More »

ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!

ሐሙስ ታኅሣሥ ፳፰ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፯ እንኳን ለ፪ሺ፰ኛው የጌታችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ። እንሆ ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር ፍጹም አምላክ ሲሆን፣ በፈጠረው ፍጡር የማይጨክን፣ ርኅሩኅ የባህርይ አምላክ መሆኑን ...

Read More »

ሞረሽ የዜና መጽሔት

ቅፅ ፩ ፣ ቁጥር ፩ ፣ ታኅሣሥ ፲፪ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ወቅታዊ በሆኑ ዐማራነክ ጉዳዮች ላይ የምታተኩር የዜናዎች ጭማቂ የሚቀርብባትጋዜጣ አገራችን ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ በጣም አስቸጋሪ ነው። በአሁኑ ሰዓት በድርቅ ምክንያት በተከሰተ ችጋር በርካታ ...

Read More »

አንድነት ከማን ጋር? – ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት

ረቡዕ ታኅሣሥ ፲፫ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፮ የተለያዩ ወገኖች የሚያቀርቧቸው የአንድነት ጥሪ ጥያቄዎች፣ የዐማራውን መቀበሪያ ጉድጓድ፣ ዐማራው ራሱ እንዲቆፍር የሚያዘጋጁ እንዳይሆኑ ጥንቃቄ ያሻል! ሰሞኑን የአዲስ አበባ ከተማን ለማሥፋፋት የወጣውን ማስተር ፕላን ...

Read More »