Moresh

የተጀመረው ሕዝባዊ እንቢተኝነት እንቅስቃሴ ለግብ እንዲበቃ የድርሻችንን እንወጣ! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰኞ ታሕሳስ ፳፬ ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፴፫ የተጀመረው ሕዝባዊ እንቢተኝነት እንቅስቃሴ ለግብ እንዲበቃ የድርሻችንን እንወጣ! (To read the PDF , click here ) የትግሬ-ነፃ አውጭ ግንባር ...

Read More »

እንኳን ለ፪ሺ፱ኛው የጌታችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ – ሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት

ለተከበራችሁ ወድ ወገኖቻችን፤ የዚህን ዓመት የክርስቶስ ልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ያለንን መልዕክት መላካችንን እያሳስብን በድጋሚ እንኳን ለ፪ሺ፱ኛው የጌታችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችህ እንላለን። የዐማራ ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ማስታወቂያና ...

Read More »

ለማንነታችን መከታ ያልሆነን፣ ለመጠቃታችን ምክንያት እየሆነ ነው!

ዛሬ በኢትዮጵያ ምድር ዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ በሕዝባችን ላይ፣ በተለይም በዐማራው ነገድ ላይ የሚፈጽመው የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በ«አርበኞች ግንቦት 7»  እያመካኘ ነው።  ለዚህም ምክንያት የሆነው አርበኞች ግንቦት ሰባት፣ በሚቆጣጠረው ...

Read More »

እንኳን ለፈረንጆች አዲስ አመት ደረሳችሁ! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ለ ውድ አባላት ደጋፊዎች ና የሚዲያ አውታሮች ፤ በሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ስም መጪው የፈረንጆች አመት አዲስ የሚሆንበት ድልና ነፃነት የሚገኝበት ይሆንልን ዘንድ ልባዊ ምኞታችንን ለመግለጽ  እንወዳለን። ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማስታወቂያና ሕዝብ ገንኙነት መምሪያ

Read More »

ከዚህ ወዴት? እንዴት? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ከዚህ ወዴት? እንዴት? ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰኞ ታኅሳስ ፲፯ ቀን ፪ሺህ፱ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፴ ድንገተኛ ጎርፍ አምጥቷቸው የጀግንነት ከበሮ ሲደልቁ የቆዩት ወያኔዎች እራሳቸው ተደልቀው የታሪክ ትቢያ የመሆናቸው ጊዜ ብዙ ያዘግማል የሚል ...

Read More »

የዐማራ ድምፅ ሬድዮን እንርዳ – ሞረሽ

የዐማራ ድምፅ ሬድዮን እንርዳ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት  አርብ ኅዳር ፱ ቀን ፪ሺህ፱  ዓ.ም.  ቅፅ ፭ ፣ ቁጥር ፬ በአሁኑ ዘመን በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉ ነገር እያለው ሁሉንም ያጣ ዜጋ ዐማራው ነው ቢባል የተጋነነ ነው ሊባል ...

Read More »

የዕርዳታና የድጋፍ ማሰባሰቢያ ጥሪ በስቂድን – ሞረሽ ወገኔ

የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን የዓለም አቀፍ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሊቀመንበር አቶ ተክሌ የሻው በአካል የሚገኙበት፣ ለወገን እርዳታና የዐማራ ድምጽ ራዲዮን ለማጠናከር የሚውል የገንዘብ ዕርዳታ ማሰባሰቢያ እና ሞረሽ ወገኔ ያሳተመውን (ምጽአተ ዐማራ ) መጽሃፍ የሚመረቅበት ሰፋ ...

Read More »

ታላቅ ሕዝባዊ ውይይት በለንደን Sunday 30 October 2016 – ሞረሽ ወገኔ UK

የሞረሽ ወገኔ ሊቀመንበር አቶ ተክሌ የሻው እና ሎእሎች ተናጋሪዎች የሚገኙበት ታላቅ ሕዝባዊ ውይይት በለንደን! በዚህ ስብሰባ ላይ፡- 1. በጎንደር፣ በጎጃም፣ በደብዝረዛይት (ቢሾፍቱ) እና በጌዲዮ የተሰውትን፣ 2. ኢትዮጵያዊው ጀግና ሌ/ር ለገሰ ተፈራን፣ 3. የመኢአድና በኋላም የቅንጅት ...

Read More »

አዲስ ዋቢ መጽሐፍ – “ምጽአተ ዐማራ፦ ተገድሎና ተገዳድሎ የማያልቅ፣ ተነቅሎ የማይደርቅ” – በሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የተዘጋጀ

እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዐማራ ሊኖረው የሚገባ ዋቢ መጽሐፍ በሽያጭ ላይ ዋለ! ምጽአተ ዐማራ፦ ተገድሎና ተገዳድሎ የማያልቅ፣ ተነቅሎ የማይደርቅ ይህ መጽሐፍ ባለ 657 ገፆች ነው። በዘጠኝ ምዕራፎች ተከፋፍሏል። እነርሱም፦ 1. የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት መከፋፈል፣ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኃይማኖት ተከታዩና ...

Read More »

ዐማራው ዛሬም እንዳትሞኝ፣ ነቅተህ ጠብቅ! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ዐርብ መስከረም ፳፱ ቀን ፪ሺህ፱ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፴፩ ዐማራው ዛሬም እንዳትሞኝ ነቅተህ ጠብቅ! ምንም ጊዜው ቢረዝም፣ የመከራ ጊዜ አይረሳም። ያለፉት 25 ዓመታት የትግሬ ወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ...

Read More »

ምን ስም ይሰጠዋል? – መግለጫ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማክሰኞ መስከረም ፳፬ ቀን ፪ሺህ፱  ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፴ ( pdf ) ምን ስም ይሰጠዋል? በዓለም ላይ የነበሩና ያሉ ዘረኞች፣ ግፈኞችና አምባገነኖች የተለያዩ ምክንያቶች እየፈለጉ ሕዝብ ገድለዋል፣ አስረዋል፣ አሰቃይተዋል። ...

Read More »

አስደሳች ዜና – ሞረሽ የዐማራ ድምጽ ራዲዮ October 1 2016 በአየር ላይ ይውላል!

ማስታወቂያ  በከፍተኛ ጉጉት ይጠበቅ የነበረው ሞረሽ የዐማራ ድምፅ ሬዲዮ ከቅዳሜ መስከረም ፪፩ ፪ሺ፱ ዓ.ም. (October 1 2016 ) ጀምሮ በአየር ላይ ይውላል። ስርጭቱም በሳምንት ሥስት ቀናት ማለትም ሰኞ፣ ዕሮቡና፣ ቅዳሜ እንደ ኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ ...

Read More »

አዲስ መጽሃፍ “ምጽአተ ዐማራ፤ ተገድሎና ተገዳድሎ የማያልቅ፣ ተነቅሎ የማይደርቅ” – በሞረሽ ወገኔ የተዘጋጅ

ማስታዎቂያ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት፣ በዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ፣ በዐማራው ነገድ ላይ፣ የፈጸመውን የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ዓለም አቀፋዊ ወንጀል፣ በተጨባጭ መረጃዎች ለማጋለጥና ወንጀሉን የፈጸሙት ቡድኖችና ግለሰቦች፣ በየትኛውም ዘመንና ጊዜ፣ በሚኖሩበት በየትኛውም አገር ለፍትሕ እንዲቀርቡ ...

Read More »

የሕዝባዊ እንቢተኝነቱ እንቅስቃሴ ዘረኛውን ቡድን ወደ ተከላካይነት አውርዶታል!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት   ማክሰኞ ፲ ቀን ፪ሺህ፱ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳፱ የሕዝባዊ እንቢተኝነቱ እንቅስቃሴ ዘረኛውን ቡድን ወደ ተከላካይነት አውርዶታል! ትክክለኛ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ  ወደ ግብ መዳረሻው ጽኑ መሠረቱ እንቅስቃሴው ሕዝቡን ማዕከል ማድረጉና ሁሉንም ...

Read More »

አቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ሊቀመንበር በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሕዝባዊ ሰልፍ ያደረጉት ንግግር

በ9/19/2016 በዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጵያውያን ባደረጉት የተቃውሞ ሕዝባዊ ሰልፍ አቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ሊቀመንበር  ያደረጉት ንግግር፣ የተከበራችሁ እህት ወንድሞቼ የእናት ኢትዮጵያ ልጆች! ለወገናችን ድምፅ ለመሆን ከተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የመጣችሁ ውድ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያዊያት! ይህ ...

Read More »

የዐማራው ነገድ የጅምላ ፍጅትና ተጋድሎ ማስረጃዎች በከፊል! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ዐማራው ከ1972 እስከ 2008 ዓም ባሉት ዓመታት በዘረኛው የትግሬ ወያኔ በጠላትነት ተፈርጆ ከፍተኛ የሆነ የዘር ጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል የተፈጸመበት መሆኑን ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ባለፉት አራት ዓመታት ተከታታይ መግለጫዎችን ማውጣቱ ...

Read More »

ከሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት፦ ለመላው የዐማራ ልጅ የተሰጠ ማሳሰቢያ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰኞ ነሐሴ ፴ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳፯ ጉዳዩ፦ የመጭውን ዘመን መለወጫ (መስከረም 1 ቀን 2009 ዓ.ም.) በፈንጠዝያ ሳይሆን፤ ዕለቱን በመሪር ሐዘንና በቁጭት አስቦ ስለመዋል። ዘረኛው የትግሬ ወያኔ ...

Read More »

ከሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የተሰጠ የነፍስ አድን ጥሪ!

 ሞረሽ ለዐማራ ሕዝብ!!! ከሞረሽ  ወገኔ  የዐማራ ድርጅት የተሰጠ የነፍስ አድን ጥሪ! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ረቡዕ ነሐሴ ፳፭ ቀን ፪ሺህ፰  ዓ.ም.   ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳፮ የተከበርከውና ጀግናው የዐማራ ሕዝብ ሆይ! የትግሬ ወያኔ አገዛዝ ...

Read More »

መግለጫ፡- ዐማራው፣ አሁንም በዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ የዘር ፍጅት እየተፈጸመበት ነው! – ሞረሽ

ዐማራው፣ አሁንም በዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ የዘር ፍጅት እየተፈጸመበት ነው! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ ነሐሴ ፲፱ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም.ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳፭ · ወያኔ አጥፍቶ ለመጥፋት የመጨረሻውን መሰናዶ እያደረገ መሆኑ ግልፅ ሆኗል የትግሬ-ወያኔ ...

Read More »

በቴሌኮንፈረንስ ለሚደረግ ስበስባ ጥሪ! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅርት

በቴሌኮንፈረንስ ለሚደረግ ስበስባ ጥሪ! በዓለም ዙሪያ ለምትኖሩ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት አባሎች፤ ደጋፊዎች እና አገር ውዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ አባሎቹና ደጋፊዎቹ እንዲሁም ሞረሽ የዐማራ ሬድዮ ድምፅ ፕሮጀክትን የሚደግፉ ኢትዮጵያን ...

Read More »

በባሕርዳሩ ሰላማዊ ሰልፍ በትግሬ-ወያኔ ግፍ የተጨፈጨፉትን እንድናውቃቸውና እንድንዘክራቸው! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ ነሐሴ ፲፪ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳፭ በባሕርዳሩ ሰላማዊ ሰልፍ በትግሬ-ወያኔ ግፍ የተጨፈጨፉትን እንድናውቃቸውና እንድንዘክራቸው! ዘረኛው የትግሬ ወያኔ የወልቃይት ጠገዴን የማንነት ጥያቄ ደግፈው በወጡ የባሕርዳሩ ሰላማዊ ሰልፍ ...

Read More »

የሕዝቡ እንቢተኝነት ፣ የዘረኛውን የወያኔ አገዛዝ እያፈራረሰው ነው!

የሕዝቡ እንቢተኝነት ፣ የዘረኛውን የወያኔ አገዛዝ እያፈራረሰው ነው! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ ነሐሴ ፲፪ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳፬ የትግሬ ወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ላይ ላለፉት 25 ዓመታት ጭኖት የኖረው በዘረኝነት ላይ ...

Read More »

የትግሬ-ወያኔ የዐማራ እና የኦሮሞ ነገዶችን ሕዝብ ጨርሶ ለማጥፋት ያቀደው ሚስጢራዊ አዲስ ሤራ – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

የትግሬ-ወያኔ የዐማራ እና የኦሮሞ ነገዶችን ሕዝብ ጨርሶ ለማጥፋት ያቀደው ሚስጢራዊ አዲስ ሤራ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማክሰኞ ነሐሴ ፲ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳፪ ላለፉት 25 ዓመታት የትግሬ-ወያኔ በሕዝብ ላይ የፈጸመው ግፍና ...

Read More »

ቅኝ ተገዥነቱን ያወቀ ሕዝብ በከፊል ነፃ ነው!

ቅኝ ተገዥነቱን ያወቀ ሕዝብ በከፊል ነፃ ነው! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ ነሐሴ ፭ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳፩ የኢትዮጵያ ሕዝብ በትግሬ ወያኔ ቅኝ ተገዥ ከሆነ ድፍን 25 ዓመት ሆነው። በእነዚህ ረጅም ...

Read More »

“ከተራበ ለጠገበ እዘኑ!” – ሞረሽ

“ከተራበ ለጠገበ እዘኑ!” ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት  ማክሰኞ ነሐሴ ፫ ቀን ፪ሺህ፰  ዓ.ም.  ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳ ከአባቶቻችን ወርቃወርቅ አባባሎች አንዱ፣ “ከተራበ ለጠገበ እዘኑ” የሚለው ነው። ለዚህ አባባል መሠረታዊ ምክንያቱ የተራበ ሰው፣ አንጄቱን አጥፎ፣ ...

Read More »

አቶ ተክሌ የሻው በጎንደር የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ አመጽ አስመልከተው ከኢሳት ጋር ያደረጉት ውይይት ( ቪዲዮ )

አቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ወገኔ የአማራ ህዝብ ድርጅት ሊቀ መንበር ሰሞኑን በአማራ ህዝብ በተለይም በጎንደርና በወልቃት የተነሳው ህዝባዊ አመጽ አስመልከተው ከኢሳት ጋር ያደረጉት ቃለ መጠየቅ ከዚህ በታች ያዳምጡ።  

Read More »

የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት የማዕከላዊ ምክርቤት 8ኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ ሐምሌ ፲፯ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲፯ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት የማዕከላዊ ምክርቤት 8ኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ  ( pdf ) እኛ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ...

Read More »

“የማይመቱት ልጅ፣ ሲቆጡት ያለቅሳል!” – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት  እሑድ ሐምሌ ፲፯ ቀን ፪ሺህ፰  ዓ.ም.   ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲፰ “የማይመቱት ልጅ፣ ሲቆጡት ያለቅሳል!” ( pdf ) · የጐንደሩ ጉዳይ የዐማራውን ኅልውና የማስከበሩ ትግል የመጀመሪያው ምዕራፍ እንጂ የመጨረሻው እንዳልሆነ ይታወቅ! ...

Read More »

በጎንደር ሕዝባዊ አመጽ ለመቀስቀሱ መሠረታዊው ምክንያት ወያኔ በሕዝቡ ላይ ለ25 ዓመታት የፈጸመው ግፍ ነው!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት             ቅዳሜ ሐምሌ ፱ ቀን ፪ሺህ፰  ዓ.ም.              ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲፮ ከሐምሌ 5 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ የትግሬ ወያኔ በጎንደር ዐማራ ሕዝብ ላይ እየፈጸመ ያለው በዘር ላይ ያነጣጠረ ጭፍጨፋ፣ ከባለፉት 40 ...

Read More »

ጭካኔ የተሞላበት ግፍ የወለደውን ሕዝባዊ አመጽ፣ ተመሳሳይ ጭካኔና ግፍ አያቆመውም!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ ሐምሌ ፰ ቀን ፪ሺህ ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬፣ ቁጥር ፲ ፭ የወልቃይት ጠገዴ፣ ጠለምትና አርምጭሆ ወረዳ ነዋሪ የዐማራ ነገድ ሕዝብ ፣በዘረኛው የትግሬ ወያኔ ከ1972 ዓም እስከ ዛሬ ድረስ የማያባራ ፣አሰቃቂ፣ ...

Read More »