Moresh

በወልድያ ከተማ ነዋሪዎች ላይ የተፈጸመውን ግፍ፣ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት በጽኑ ያወግዛል!

በወልድያ ከተማ ነዋሪዎች ላይ የተፈጸመውን ግፍ፣ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት በጽኑ ያወግዛል! እስከ መቼ ዋይታ! መከራና ለቅሶ! በእኛ ላይ ይደርሳል መልሶ መላልሶ! «የትግራይ ተራሮች የዐማራ መቃብር ይሆናሉ» በሚል መፈክር፣ ለኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት ዘብ የቆሙ ኢትዮጵያውያንን ...

Read More »

ዐማራን ለማጥፋት የሚጥሩ፣ዐማራ ከመጥፋቱ በፊት ይጠፋሉ! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ዐማራን ለማጥፋት የሚጥሩ፣ዐማራ ከመጥፋቱ በፊት ይጠፋሉ! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ታህሳስ ፳፫ ቀን ፪ሺህ፲ ዓ.ም. ቅፅ፮፣ ቁጥር ፫ የተለያዩ ፀረ-ኢትዮጵያ አንድነት የሆኑ ሁሉ፣ ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ማጥፋት የሚቻለው፣ዐማራውን ቀድሞ በማጥፋ ነው ብለው ያምናሉ። ለዚህ አባባል ዋቢውም፣ ...

Read More »

የዐኅኢአድ ልሣን ጋዜጣ – መቅደላ ቅጽ ፩ ቁጥር ፪

መቅደላ –  የዐኅኢአድ ልሣን የዐማራው ኅልውና መጠበቅ፣ ለኢትዮጵያ አንድነት መጠበቅ ዋስትና ነው! ሁለት ሺ አሥር የትግሬ-ወያኔ ከፋፋይ አገዛዝ ማክተሚያው ወይስ እንዳለፉት ሁሉ ሞቶ መነሻው? ከመነሻው ወያኔ አንግቦት የተነሳበት ዓላማው የተሳሳተ፣ ፀረ-ኢትዮጵያና ፀረ-ዐማራ መሆኑ ግልጽ ነው። ...

Read More »

የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐ.ኅ.ኢ.አ.ድ.) ፕሮግራም

የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መርሓግብር መጋቢት 2009 ዓ.ም. ክፍል አንድ፦ መግቢያ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ከሚባሉትና የራሳቸውን የፀና መንግሥት መሥርተው በሕዝብ አስተዳደርና በሥልጣኔ ቀደምት ከነበሩት ሀገሮች አንዷ እንደሆነች የዓለም ታሪክ ያረጋገጠው ዕውነታ ነው። ምንም እንኳ የመልክዓምድር ...

Read More »

በኢሉባቦር ክፍለ ሀገር ቡኖ በደሌ አካባቢ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዐማሮች በፍጥነት እንድረስላቸው! – ሞረሽ

ለወገን ደራሹ ወገን ነውና በፍጥነት እንድረስላቸው! (pdf version) ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማክሰኞ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም. ቅጽ ፮ ፣ ቁጥር ፩ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰሞኑን በኢሉባቦር ክፍለ ሀገር ቡኖ በደሌ አካባቢ በሚኖሩ ...

Read More »

“ባልበላው ጭሬ አፈሰዋለሁ!” – የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት

“ባልበላው ጭሬ አፈሰዋለሁ!” (To read in pdf, click here) ቅጽ ፪ ቁጥር ፫ ማክሰኞ መስከረም ፲፩ ቀን ፪ሺ፲ዓ.ም. “ባልበላው፣ ጭሬ አፈሰዋለሁ!” ይህ አባባል እኔ ካልተጠቀምኩበት፣ ሌሎች እንዳይጠቀሙበት አደረገዋለሁ፤ ለእኔ ካልሆነ፣ ለማንም እንዲሆን አልሻም፤ የእኔ መገልገያ ...

Read More »

ቅማንትን እና ዐማራን ለመለያየት የሚደረገውን ሴራ በመቃወም የዐማራ ድርጅቶች እና ማህበራት ያወጡት የጋራ መግለጫ

ቅማንትን እና ዐማራን ለመለያየት የሚደረገውን ሴራ በመቃወም የዐማራ ድርጅቶች እና ማህበራት ያወጡት የጋራ መግለጫ የትግይ ሕዝብ ነፃ አውጭ ግምባር(ትህነግ) ቁንጮ በመለስ ዜናዊ ፥ በአባይ ፀሐዬና በስብሃት ነጋ በ1968 ተረቆ በትህነግ ማኒፌስቶ በጉልህ ተቀምጦ የኖረውና ትህነግ ...

Read More »

እንቁጣጣሽ! – እንኳን ከዘመነ ማቲዎስ ወደ ዘመን ማርቆስ አሸጋገራችሁ – ሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት

የተከበራችሁ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት አባላትና ደጋፊዎች በሙሉ፤ እንኳን ከዘመነ ማቲዎስ ወደ ዘመን ማርቆስ አሸጋገራችሁ። (መሰከረም ፩ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም) እንቁጣጣሽ! ውድ ወገኖቼ በዘረኛው የትግሬ ወያኔ የግፍ አገዛዝ የዘር ማጽዳትና የዘር ማጽዳት ወንጀል ለተፈጸመበት ወገናችን ...

Read More »

ጣና ሐይቅን መታደግ ዐባይ እንደወንዝ እንዲቀጥል የሚፈልጉ ተጠቃሚ አገሮች ኃላፊነት ጭምር ነው! – የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅትና ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ጣና ሐይቅን መታደግ ዐባይ እንደወንዝ እንዲቀጥል የሚፈልጉ ተጠቃሚ አገሮች ኃላፊነት ጭምር ነው! ቅፅ 1፣ ቁጥር 6 ሀምሌ 14 ቀን 2009 ዓ.ም. ጣና በአስደንጋጭ ሁኔታ ከመኖር ወደ አለመኖር በመሸጋገር ላይ ስላለ፣ ትውልዱ፣ ከሁሉም በላይ ኢትዮጵያዊ ነኝ ...

Read More »

ማስታወቂያ፡- ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ በቤይ ኤርያ፣ ካሊፎርኒያ Sunday June 25 2017 – ሞረሽ ወገኔ

ወያኔ በዐማራ ሕዝብ ላይ እየፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማስቆም እየተደረ ያለውን ዘመቻ ለመርዳት ከሞረሽ ወገኔ ጋር ይዋሉ! በሁሉም ሰሜን ካለፎርኒያ አካባቢዎች ማለትም በሳን ሆዜ፣ ኦክላንድ፣ ሳን ፍራንሲስኮ፣ ሳክራሜንቶ፣ ስታክተንና ፍሬዝኖ አካባቢዎች ለምትኖሩ አማራ ኢትዮጵያውያን ...

Read More »

የሻለቃ ዳዊት የዋሽንግተን ሲያትል ንግግር በሞረሽ ዕይታ!

ሰዎች መልካም ሢሠሩና ሲናገሩ ማመስገን፣ መጥፎ ሢሠሩና ሲናገሩ ደግሞ መምከርና መገሰጥ ተገቢ ነው። ምንጊዜም ሁሉም ሰው ሕይዎቱን ሙሉ ስሕተት ብቻ እየሠራ አይኖርም። መልካም ነገሮችም ይሠራል። ልዩነት የሚኖረው የትኛው ሥራው ነው የሚያመዝነው? መልካሙ ወይስ መጥፎ የሚለውን ...

Read More »

አንድነት ከማን ጋር? አንድነት ለምን? አንድነት መቼ?

አንድነት ከማን ጋር? አንድነት ለምን? አንድነት መቼ? ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት  ማክሰኛ ግንቦት ፳፱ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም. ቅፅ፭፣ ቁጥር  ፲፯ ዐማራው በባህሉ፣ በሥነ-ልቦናውና በፖለቲካ ታሪኩ እንዲሁም በሚጋራቸው የወል ዕሴቶቹ፣ በእሱነቱና በኢትዮጵያዊነቱ መካከል የተሰመረ ልዩነት ባለመኖሩ፣በዘር ...

Read More »

ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ ሞተውም ይፈራሉ! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት – መግለጫ

ሞተውም ይፈራሉ!  ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት           ቅዳሜ ግንቦት ፲፱ ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም.  ቅፅ፭፣ ቁጥር  ፲፮ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ ከ1920ዎቹ ትውልዶች የቀለም ቀንድ፣ የአገርና የሃይማኖት ፍቅር፣ የአንድነትና የነፃነት ቀናዒ ከነበሩት አንዱ እንደሆኑ ይታወቃል። አሥራት ሞትን ...

Read More »

የአማራ የማንነት ትግል ለአማራ ህልውና አስፈላጊነት..(ዲሲ ጉባኤ የቀረበ ጽሁፍ ጭምቅ ሀሳብ)

(ምስጋናው አንዱዓለም) የአማራነት እንቅስቃሴ የማንነትና የታሪክ ማስከበር ነው። ዋና ግቡም የአማራን ህልውና ማስከበር ነው። ህለውናውን ካረጋገጠ በኋላ ሙሉ ጥቅሞቹን፣ መብቶቹን፣ ደህንነቱንና ህልውናውን የሚያስጠብቅለትን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ተክለሰብእና መገንባት ዋና ስራው ይሆናል። አማራ በማንነቱ ባለመደራጀቱ አሁን ለደረሰበት ...

Read More »

በዋሽንግተን ዲሲ የተካሄደው የመጀመሪያው አማራ አቀፍ ጉባኤ የተሳካ እንደነበር አዘጋጆች ገለጹ

የቀዳማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ምስረታ 25ኛ አመት ኢዩቤልዩ ክብረ በዓል፣ የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ 18ኛ ሙት አመት መታሰቢያ እና የዳግማዊ መዐሕድ 2ኛ አመት እንደገና ምስረታ ምክንያት በማድረግ በዋሽንግተን ዲሲ ግንቦት 6 2009 ዓ.ም (14th May ...

Read More »

“ፍልስፍና የሚጀምረው ከመደነቅ ነው” መግለጫ ሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት

“ፍልስፍና የሚጀምረው ከመደነቅ ነው” ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት              ቅዳሜ ሚያዚያ ፳፰ ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም.                         ቅፅ፭፣ ቁጥር  ፲፭ በምዕራባውያን የክርስትና እምነትና አስተሳሰብ ውስጥ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንዳሳደረ የሚነገርለት ፕሌቶ፣ philosophy begin in wonders ይላል። ይህ ወደ ...

Read More »

ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያን በሙሉ፦ እንኩዋን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ ሚያዚያ ፰ ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም.              ቅፅ ፭፣ ቁጥር ፲፬  ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያን በሙሉ፦ እንኩዋን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ! ውድ የመላው ኢትዮጵያ የክርስትና ዕምነት ተከታዮች ሆይ፦ ከሁሉ አስቀድሞ እንኳን ...

Read More »

የትግሬ-ወያኔ ወታደራዊ አገዛዝ ሊመሠርት እንደሆነ በአፈጉባዔው ዐባይ ፀሐዬ በኩል አስነገረ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ ሚያዚያ ፩ ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም. ቅፅ ፭፣ ቁጥር ፲፫ የትግሬ-ወያኔ ወታደራዊ አገዛዝ ሊመሠርት እንደሆነ በአፈጉባዔው ዐባይ ፀሐዬ በኩል አስነገረ  (pdf) የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭ ግንባር (ወያኔ) አጠቃላይ ግብ፣ ኢትዮጵያንና ...

Read More »

የአማራ ድምጽ ራዴዮ የመጋቢት 2 2009 ዓ.ም ወይም የማርች 11 2017 ፕሮግራሞች

በዛሬው ዜና የተካተቱት ∘ በሰሜን ጎንደር በወገራ ወራዳ ችፋር በገና በሚባለው የገጠር ከተማ ግንቦት 7 “እስረኞችን አስለቀቅን” የሚለው ዜና ሐሰት እንደሆነ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጹ። ∘ በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልቅጋ ወራዳ ነጋዴ ባህር እየተባለ በሚባለው አካባቢ ...

Read More »

አቶ ተክሌ የሻው ስለ መሰዋቱ አርበኛ ጎቤ መልኬ የሰጡት ሰፋ ያለና መረጃዎችን የያዘ ቃለ መጠየቅ

አቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ሕዝብ ድርጅት ሊቀመንበር ስለ አርበኛ ጎቤ መልኬ መሰዓትነት መሆንና ስለሁኔተው ከአካባቢው ያገኙትን መረጃ በተመለከተ ሰፋ ያለ ቃለ ምልልስ ከሞረሽ ወገኔ የዐማራ ሕዝብ ራዴዮ ጋር አድርገዋል። ቃለ መጠየቅ ከዚህ በታች ...

Read More »

ጀግና ብርሌ ነው! አዎ! ጀግና ብርሌ ነው! – ሞረሽ ወገኔ

ጀግና ብርሌ ነው! አዎ!  ጀግና ብርሌ ነው! ጀግና ሞት እልፍ አላፍ ጀግኖችን ይወልዳል። ፈሪ ተራራ ነው ዘወትር ይኖራል፣ ጀግና ብርሌ ነው ተሎ ይሰበራል። የሚለው የአባቶቻችን የሃቅ መገለጫ ሽለላ ዛሬ እውን ሆነ። ለትግሬ ወያኔ የእግር እሳት ...

Read More »

የትግሬ ወያኔ ኢትዮጵያን በ39 ክ/ሀገራት የፌድራል ስራዓት ሊሸነሽን ነው። – ሞረሽ ወገኔ

ወያኔ እንዲህ እያሰበ መሆኑ ጭምጭምታ ተሰማ፤ ዕውነት ከሆነ ጥቅምና ጉዳቱ ምን ይሆን? ዛሬ ላለንበት ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ዐማራ የተሰኘውን ነገድ ከመኖር ወደ አለመኖር ያደረሳቸውን ምክንያት መገንዘብ፣ ለምንፈልገው መፍትሔ ጥርጊያ መንገድ ይከፍትልናል። ከትግራይ ነፃ አውጭ ግንባር (የትግሬ-ወያኔ) ...

Read More »

የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት የዘጠንኛው ማዕከላዊ ምክር ቤት ስብሰባ የአቋም መግለጫ

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ቅዳሜ ጥር ፳፯ ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም. ቅፅ፭፣ ቁጥር ፲፩ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት የዘጠንኛው ማዕከላዊ ምክር ቤት ስብሰባ የአቋም መግለጫ (pdf) እኛ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት አባላት ...

Read More »

አቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ሊቀመንበር በዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው የዐማራ ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግር

ሊደመጥ የሚገባው የአቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሊቀመንበር ጃንዋሪ 22 2017 በዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው የዐማራ ስብሰባ ላይ ያደረጉትን ንግግር ከዚህ በታች እንድታዳምጡ እንጋብዛችኋለን። አቶ ተክሌ በዚህ ንግግራቸው በትግራይ ወያኔ በዐማራ ህዝብ ላይ ስለደረሰውና ...

Read More »

ካሰቡት ግብ ለመድረስ፣ ያመኑበትን ዓላማ አንግቦ በቁርጠኝነት መንቀሳቀስ!

ካሰቡት ግብ ለመድረስ፣ ያመኑበትን ዓላማ አንግቦ በቁርጠኝነት መንቀሳቀስ! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ቅዳሜ  ጥር ፲፫ ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም.  ቅፅ፭፣ ቁጥር  ፲ የዛሬ አራት ዓመት ዐማራ ነኝ ብሎ ደፍሮ ለመናገር ብዙ ማሰብና ማውጠንጠን ይጠይቅ ነበር። ...

Read More »

ለአማራ ተጋድሎ የገንዘብ እርዳታ – በቀጥታ የአማራ ህዝብ ከዘረኛው ወያኔ ጋር እያደረገ ላለው ትግል የሚውል

ዐማራውን ኅልውና አስጠብቆ፣ የዘረኛውን የወያኔን አገዛዝ በማስወደግ፣ አንድነቷ የጠነከረ፣ ሰላሟ የተሟላ፣ ዕድገቷ የተፋጠነ ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ፣ የተጀመረው የዐማራ ተጋድሎ እንቅስቃሴ በሁለንተናዊ መልኩ ተጠናክሮ መቀጠል ያለበት እንደሆነ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ያምናል። ለዚህም ለታሠሩ፣ ለተፈናቀሉ፣ ለተገደሉና ...

Read More »

የተጀመረው ሕዝባዊ እንቢተኝነት እንቅስቃሴ ለግብ እንዲበቃ የድርሻችንን እንወጣ! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰኞ ታሕሳስ ፳፬ ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፴፫ የተጀመረው ሕዝባዊ እንቢተኝነት እንቅስቃሴ ለግብ እንዲበቃ የድርሻችንን እንወጣ! (To read the PDF , click here ) የትግሬ-ነፃ አውጭ ግንባር ...

Read More »

እንኳን ለ፪ሺ፱ኛው የጌታችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ – ሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት

ለተከበራችሁ ወድ ወገኖቻችን፤ የዚህን ዓመት የክርስቶስ ልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ያለንን መልዕክት መላካችንን እያሳስብን በድጋሚ እንኳን ለ፪ሺ፱ኛው የጌታችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችህ እንላለን። የዐማራ ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ማስታወቂያና ...

Read More »

ለማንነታችን መከታ ያልሆነን፣ ለመጠቃታችን ምክንያት እየሆነ ነው!

ዛሬ በኢትዮጵያ ምድር ዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ በሕዝባችን ላይ፣ በተለይም በዐማራው ነገድ ላይ የሚፈጽመው የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በ«አርበኞች ግንቦት 7»  እያመካኘ ነው።  ለዚህም ምክንያት የሆነው አርበኞች ግንቦት ሰባት፣ በሚቆጣጠረው ...

Read More »