Article

የጉናው ሰው!! አንዱዓለም አራጌ ማነው?

የትውልድ አካባቢና የልጅነት ጊዜ አቶ አንዱዓለም አራጌ በጎንደር ክ/ሀገር በደብረታቦር አውራጃ በፋርጣ ወረዳ ጉና ተራራ ሥር ወይንም ግርጌ ክምር ድንጋይ ከተባለ ቦታ በ65 ዓ.ም ጥቅምት 25 ቀን ተወለደ። የኢትዮጵያ አብዮት ሊፈነዳ ሁለት ዓመት ሲቀረው በምጥ ...

Read More »

“አማራ ጨቋኝ ነው” ከስታሊን የተቀዳ የግራ ፖለቲከኞች ትርክት

ሰማኽኝ ጋሹ አበበ (PhD) ከየትኛዉም የአለም ክፍል በተለየ መልኩ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሜዳ የሁሉም ግራ የፖለቲካ ድርጅቶች አፍ መፍቻ የሆነዉ የብሄር ጭቆና ትርክት በዝነኛዉ የስታሊን “Marxism and the National Question” ፅሁፍ ላይ የተመሰረተ ሲሆን በቀድሞው ሶቭየት ...

Read More »

የኩራትና የውርደት ልዩነት ያልገባው መስፍን ወልደማርያም – ጌታቸው ረዳ

(To read pdf click here) ብዙዎቻችሁ የኔን ትችት ያነበባችሁ ስለ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስተች በጥንቃቄና በአክብሮት ‘በአንቱታ” ነበር (የምተቸውን ነጥብ ሳልስት ማለት ነው)። ዛሬ ግን ስደተኛውን ሁሉ በሚያስደነግጥ የስድብ ቸነፈር ገርፈውናል እና አክብሮትን የማያወቅ ሰው ...

Read More »

አቶ ማሙሸት አማረ ዐቃቤ ሕግ ባቀረበባቸው የሰነድ ማስረጃ ላይ ያቀረቡት ትችት

“በደህንነት ሪፖርቱ ተዘጋጀ የተባለው፣ ተከሳሽ ሲጠቀምባቸው ነበሩ የተባሉ ሰባት የሚደርሱ ተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥሮች ተጠልፈዋል በሚል ነው፤ ነገር ግን እነዚህ በማስረጃነት ቀረቡ የተባሉት ስልክ ቁጥሮች በእርግጥም በተከሳሽ ስም ስለመመዝገባቸው ከኢትዩ-ቴሌኮም ጋር የተደረገ የደንበኝነት ውል ማስረጃ አልቀረበም፣ ...

Read More »

በእስር ላይ የሚገኙት የወልቃይት አማራ ማንነት የኮሚቴ አባላት የህወሃቱ ካድሬና ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት እንዲነሱላቸው ጥያቄ አቀረቡ

(ጌታቸው ሽፈራው) ተከሳሾች ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት እንዲነሱላቸው ጥያቄ አቀረቡ “እሱ ተከራካሪ፣ እሱ መልዕክት አስተላላፉ፣ እሱ ዳኛ ሊሆን አይችልም” አቶ አታላይ ዛፌ “የተከሰሳችሁት በወልቃይት አማራ ማንነት ነው ወይስ በሽብርተኝነት የሚለው የሚታይ ይሆናል” ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት “እኚህ ...

Read More »

የትግሬ ወያኔ በቂሊንጦ ታስረው በሚገኙት የዋልድባ መነኮሳት ላይ ከፈተኛ ኢ-ሰብአዊ ወንጀል እየፈጸመባቸው ነው

አባ ገ/እየሱስ ኪ/ማርያም እና አባ ገ/ ስላሴ ፀሎት እንዳያደርጉ፣ ከሌሎች እስረኞች ጋር እንዳይቀርቡ፣ ምግብ አብረው እንዳይበሉ ተከለከሉ አባ ገ/እየሱስ ኪ/ማርያም እና አባ ገ/ ስላሴ ወ/ሐይማኖት የዋልድባ መነኮሳት ናቸው። የ”ሽብር” ክስ ቀርቦባቸው ቂሊንጦ ይገኛሉ። የቂሊንጦ ዞን ...

Read More »

“በእኔ ዕይታ የአፈጻጸም ክፍተት ካልሆነ በስተቀር የፌዴራል ሥርዓቱ ችግር አላመጣም” ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ

(ሰለሞን ጐሹ) ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከ1987 ዓ.ም. እስከ 1993 ዓ.ም. የኢፌዴሪ ርዕሰ ብሔር ወይም ፕሬዚዳንት ነበሩ። ከዚያ በፊት በሽግግሩ ጊዜ በመጀመርያ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር፣ በኋላ የማስታወቂያ ሚኒስትር፣ እንዲሁም ጎን ለጎን የፓርላማ አባል ነበሩ። ከ1984 ...

Read More »

የፖለቲካዉን መስቅልቅል ተረድተህ ጽንፈኛ፣ ቁርጠኛ ብሎም ጦረኛ እስክትሆን ሀገር እና ህዝብም ከቶም አይኖርህም!

(ሸንቁጥ አየለ) አሁን ያለዉ የፖለቲካ ምስቅልቅል እዉነትና ገጽታዉ ምን ይመስላል? የጠላት አቋሙስ ምን ይመስላል? ወያኔ ምን እየሰራች ነዉ? አጠቃላይ የፖለቲካዉ ትርምስምሱ እንዴት ይገለጻል ብለህ እራስህን ጠይቅ። ከአንድ እስከ አስር ያሉትን ነጥቦች አንድ በአንድ በስፋት እያብራራህ ...

Read More »

ባስቸኳይ የመኢአድ ሕጋዊው ሊቀመንበር ማሙሸት አማረ ከእስር ቤት ይለቀቅ!

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ዓለም አቀፍ የድጋፍ ትብብር ግብረ ኃይል። Dallas, Texas U.S.A. November 18, 2017 ባስቸኳይ የመኢአድ ሕጋዊው ሊቀመንበር ማሙሸት አማረ ከእስር ቤት ይለቀቅ! መኢአድ ለመላው ኢትዮጵያውያን ድምጽ ሆኖ የተቋቋመ ድርጅት ነው። በመኢአድ በሕጋዊው ...

Read More »

ህልውና ትግል መሰዋዕትነት – ከፍጹም አየነው የአዴኃን (የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃሎች ንቅናቃ) ታጋይ

እውነት ነው የምላችሁ ከፊት ለፊታችን የከፉ ውጊያዎች ይጠበቁናል።ገና አፋቸውን ከፍተው ጦርነቶች አሉ። ስለ ሀገርና ህዝብ ለመሰዋዕትነት ወደ ተራራው ጫፍ የወጣን ታጋዮች ሁሉ ከመሰውያው ላይ አንገታችንን ለመስጠት በፍፁም አንፍራ። በፍፁም አናፈግፍግ።በፍፁም አንዘናጋ። ስለ ሀገርና ስለ ህዝብ ...

Read More »

90 ሚሊዮን ዶላር የወጣበትና ቆሞ የቀረው የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፖርክ

(ልሳነ-ዐማራ ፤ ህዳር 5 / 2010 ዓ.ም) በ90 ሚሊየን ዶላር፤ የተገነባው የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፖርክ ከተመረቀ በኃላ እስካሁን ስራ እንዳልጀመረ ተገለፀ ። በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች በብድር ገንዘብ ከተገነቡት የኢንዱስትሪ ፖርኮች መካከል፤ በ90 ሚሊየን ዶላር ወይም 2.4 ...

Read More »

በህወሀት አርያና አምሳል የተፈጠረው ብአዴን ለአማራ ሊቆም አለመቻሉ

(ምስጋናው አንዱዓለም) —– ብአዴን የአማራ ብሄረተኛነትን ሲዋጋ መክረሙን እና ስኬታማ ስራ ማድረጉንም 37ኛው አመት በአሉ አዲስ አበባ መናገሩን በማስመልከት ከዚህ ቀደም የዘጋነው አጀንዳ ላይ አንድ ድንጋይ ለመወርወር ያህል የሚከተለው ጽሁፍ ሰፍሯል። —– ስለ ብአዴን ስንጽፍ ...

Read More »

በትግሬ ወያኔ መንግስት በንግስት ይርጋ ላይ የተፈፀመ ጭካኔ እና ወንጀል

(ጌታቸው ሺፈራሁ) እነ ንግስት ይርጋ የትግሬ ወያኔ ላቀረበባቸው የሃሰት ወንጀል ለፍርድ ቤት ያቀረቡት መቃወሚያን ሰነድ ከዚህ ላይ ማንበብ ይችላል፡፡ (እነ ንግስት ይርጋ በሰነድ ማስረጃ ላይ ያቀረቡት መቃወሚያም pdf)   መስከረም 5/2009 ዓም ከምሽቱ 1:00 ሳንጃ ...

Read More »

ጎንደር የተጠራው የወያኔ የማጭበርበሪያ “የሰላም” ጉባኤ፥ ዶሮን ሲደልሏት በመጫኛ ጣሏት ነው!

(ጥሩነህ ይርጋ) በግፍ የታሰሩ የጎንደር ወጣቶች ሳይፈቱ፥ ወልቃይት ጠገዴ ሳይመለስ፥ ምን ሰላም አለ? ግጨውን እጅ ጠምዝዘው፥ ሶሮቃን ጀግናዋን ጎቤ መልኬን ገድለው የወረሱ የትግራይ ገዥዎች ዛሬ ጎንደር ላይ የጠሩት የሰላም ጉባኤ ለህዝብ ንቀት ለራሳቸውም መጃጃል መሆኑን ...

Read More »

አማራ የአብርሐምን ልጅ ይስሃቅን የሚተካ የመስዋዕት ጭዳ በግ አይደለም!

(በሃያሬ ተንለሱ) 1. አማራና ኢትዮጵያዊነት አማራነት የኢትዮጵያ መሠረት ሆነው ኢትዮጵያን ላቆሙ፣ በፀረ-ቅኝ ግዛት ተጋድሎ አውሮፓውያንን ካሰማሩዋቸው የውጭና ሃገር በቀል ባንዳዎችን ድል በመምታት ሃፍረትን ያከናነቡ፣ ለጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተምሳሌ ለሆኑ፣ ከባርነት ስሜትና የአይምሮ አጎብዳጅነት ነፃ የሆኑ ...

Read More »

የምሽቱ መረጃዎች… የዐማራ ተማሪዎችን ማንም ሊደርስላቸው የፈለገ አካል የለም!

(ሙሉቀን ተስፋው) 1ኛ፣ የመቱ ዩንቨርሲቲ ችግር የሚፈታ አይደለም፤ የዐማራ ተማሪዎችን ማንም ሊደርስላቸው የፈለገ አካል የለም። በርሃብና ጥም፣ በብርድና ሐረሩር፣ በሜዳ ተበትነው ነው ያሉት። ዛሬ ከሃይማኖት አባቶች የበደሌው ሊቀ ጳጳስ፣ ሼኮች፣ አባ ገዳዎችና ባለሃብቶች መጥተው ተማሪዎችነ ...

Read More »

ህዝብን በማንፌስቶ ጽፎና በጠላትንተ ፈርጆ እየገደሉ፣ አገርን በቅኝ ግዛት እየያዙና ተራራ እና ንብረትን እየሰረቁ እርቅ የለም!!

ትግሬወች የሰላም ኮንፈረንስ ብለዉ ወደ ጎንደር ለመምጣት ተዘጋጅተዋል። ይሄን ነገር ለጎንደር አማራ እናስታዉስ። በእርግጥ የትግሬን ጉዳይ ለጎንደር አማራ መንገር ለቀባሪዉ እንደማርዳት ነዉ። እናንተ ናችሁ እንዲያዉም ለተቀረዉ አማራ ትግሬ ማለት ምን እንደሆን የነገራችሁን። ለማንኛዉም 1. ከ ...

Read More »

የአማራ ብሄርተኝነትና ብሄርተኞች የግድ ሊያሟሏቸው የሚገቡ ነጥቦች

1. እርሥ በርሥ መከባበር፣ የትኛውም አይነት ልዩነት ቢኖረን እንኳን ፊት ለፊት መጨቃጨቅ ማቆምና የግልን ጉዳይ በጓዳ ጨርሶ መምጣትን ባህል ማድረግ አለብን። ማንም የመሠለውን ሀሳብ ሲያነሳ ሀሳቡን ማክበር ያሥፈልጋል። ለአማራ ህዝብ ይጠቅማል ብሎ ሀሳብ የሠነዘረን ሁሉ ...

Read More »

የመቀሌው ሽኩቻና የህወሃት የውድቀት አፋፍ

(ክንፉ አሰፋ) መቀሌ ወሩን ሙሉ ውጥረት ውስጥ ከርማለች። ከተማዋ ላይ እየወረደ ያለው ዶፍ የሚያባራ አይመስልም። የህወሃቶቹ የዘንድሮ መሰባሰብ ለጤና እንዳልነበረ ግልጽ ነው። ሰዎቹ እንደወትሮው “በሃገር ጉዳይ ላይ” ለመዶለት ወደ መቀሌአልተጓዙም። ቀደም ሲል ጠላታችን ድህነት ነው ...

Read More »

የጥሪ ድምጽ – ከሊቀ ማዕምራን አማረ እና ከቀሲስ አስተርአየ

ጥቅምት 2009 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የደረሰው ውድቀት ያሳሰባችሁ፤ ይህ ውድቀት ከመግባቱ በፊት የነበረውን የጥንቱን የጉባዔውን ትምህርት የተማራችሁ ወገኖች ይህች የጥሪ ድምጽ ትደረሳችሁ። ለዚህች ጥሪ ምክንያት የሆነን ሰሞኑን አባ ...

Read More »

እነ ንግስት ይርጋ የቀረበባቸውን “የሽብር” ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ተበየነባቸው

በአማራ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች ከሐምሌ ወር 2008 ዓ.ም ጀምሮ እጃቸው እስከተያዘበት ዕለት ህዝባዊ አመጽ በማነሳሳት፣ አመጹን በበላይነት በማስተባበርና በመምራት የሽብር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የቀረበባቸው እነ ንግስት ይርጋ ክሱን እንዲከላከሉ ...

Read More »

የብሄራዊ ደህንነት ዕቅድ ወይስ የህወሀት የስንብት ደብዳቤ?

(ከመሳይ መኮንን) መቀሌ ይህን ጽሁፍ በማዘጋጅበት ሰዓት መቀሌና ሀራሬ ሁነኛ የፖለቲካ ክስተት ተፈጥሯል። የመቀሌው ይፋ የወጣ አይደለም። በህወሀት አፍቃሪያን ድረገጾች የተተነፈሰ ወሬ ነው። ወ/ሮ አዜብ መስፍን የመቀሌውን ህንፍሽፍሽ ረግጠው ወጡ የሚለው ከውስጥ አዋቂ ያፈተለከው ዜና ...

Read More »

አፓርታይድ በቤኒሻንጉል ክልል – ትግሬዎች ከ600 ሺህ ብር ጋር በአውሮፕላን ተሸኙ፣ አማራሮች ተፈናቀሉ

(በስዩም ተሾመ) የቤኒሻንጉል ግሙዝ ክልል የርዕሰ መስተዳደር እና የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ #ሰለሞን_ጂሬኛ አፓርታይድ በተግባር ምን እንደሚመስል እንዲህ ይነግሩሃል። “የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት #የትግራይ ክልል ተወላጆችን 600ሺህ ብር እና #የአውሮፕላን_ትኬት ሸፍኖ ልኳቸዋል”። በክልሉ የሚገኙ #የአማራ ...

Read More »