Must Read

ብራና ራዲዮ ከዶ/ር አሰፋ ነጋሽ ጋር ያደረገው ውይይት – ሊደመጥ የሚገባው

ብራና ራዲዮ ከዶ/ር አሰፋ ነጋሽ ጋር በወቅታዊው የሃገራችን ሁኔታ ላይ ያደረገው ውይይት – ዶ/ር አሰፋ የኢትዮጵያ ሕዝብ በስልጣን ላይ ያለውን የትግራይ ወያኔን ቡድን ምንነት በትክክል ስለማያውቀው ከፍተኛ ዋጋ እየከፈለ ነው ይላሉ። – በጀርመን ናዚዎች፣ በኢጣሊን ...

Read More »

ከብአዴን ጽ/ቤት የተገኘ – የ2010 በጀት ዓመት የፖለቲካና ድርጅት ሥራ እቅድ ሰነድ

የብአዴን ብልግና በዚህ ዶክመንት ቁልጭ ብሎ ወቷል (አማራ ነኝ እሚል ኧረ የሰዉ ዘር ነኝ የሚል ቢያነበዉ ያስገርማል) ይሄ ከብአዴን ገና ኢዲት አድርጎ ሳይጨርሰዉ አፈትልኮ የወጣዉ የ2010 እቅድና አቅጣጫን የሚያሳየዉ ዶክመንት የአማራን ህዝብ ከትንሽ እስከ ትልቅ ...

Read More »

የኃያላኑ የአማራዎች ቀስት እንደምን ተሰበረ?

ትንታጉ የአማራ አክቲቪስት (ዴቭ ዳዊት – Dave Dawit) “የኃያላኑ ቀስት እንደምን ተሰበረ?” በሚል ርዕስ የአማራ ሕዝብ በትግራይ ዘረኞች እየደረሰበት ስላለው የዘር ማጥፋትና ወንጀል እና ሰቆቃ እንዲሁም እያደረገ ስላለው የሞት ሽረት ትግል ሰፋ ያለና ሊነበብ የሚገባ ...

Read More »

አማራ ከደረሰበት ተከታታይ ታሪካዊ ኪሳራዎች ለምን መማር ተሳነው?

አማራ እራሱን በሀገር ፍቅር ስሜት ውስጥ ዘፍቆ የራሱን ህልውና በኢትዮጵያ አንድነት በኩል አረጋግጣለሁ ብሎ ለሀገሩ መሰዋት ሲከፍል የኖረ ህዝብ ነው። ለሀገሩ ባለው ስር የሰደደ ፍቅር ምክንያት በአማራ ላይ በተለያዩ ጊዚያት የተፈጸሙ ታሪካዊ በደሎችን ቆም ብሎ ...

Read More »

በውጭ ሀገራት የሚኖረው የአማራ ዲያስፖራ ነገር!

(YohannesAmhara) በዚህ አለም ላይ እንደ አማራ ዲያስፖራ ራስ ወዳድ የለም..በአፋቸው ህዝባቸውን እንዋደለን ይላሉ እንጂ በተግባር ዜሮ የሆነ የማህበረሰብ ክፍል ነው። በመላው አለም ከ1 ሚሊዮን በላይ የአማራ ዲያስፖራዎች እንደሚኖሩ መረጃዎች ያመለክታሉ። ከእኒህ ውስጥ ለአማራ ህዝብ ማህበራዊ ...

Read More »

ከትግሬ ወያኔ ከፍተኛ በጀት ተመድቦለት እየተነቀሳቀሰ ያለው አሸባሪ የቅማንት ኮሚቴ ቡድን እቅዶች

(ልሣነ ዐማራ- Amhara Press) ከትግሬ ወያኔ ከፍተኛ በጀት ተመድቦለት ጎንደርን የደም አውድማ ለማድረግ እየሰራ ያለው የቅማንት ኮሚቴ ተብየው አሸባሪ ቡድን እቅዶች ሚስጥራዊ ዶኩመንት ከዚህ ላይ ያንብቡ pdf የቅማንት ኮሚቴ የሚባለው የህዋሃት ቡድን በሚቀጥሉት ጊዜያት ሊሰራቸው ...

Read More »

የቅማንት የማንነት እንቅስቃሴ እንዴት ሊፈጠር ቻለ? ዓላማውስ ምንድን ነው?

(ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው) “….ወያኔ እንደሚለው “ወልቃይትን ወደ ትግራይ እንዲከለል ያደረኩት ሕገመንግሥቴ ቋንቋን መሠረት ያደረገ የራስ ገዝ (የፌዴራል) የአሥተዳደር አከላለል ሥርዓትን መሠረት ያደረገ ስለሆነ ነው” ይላል። እንደ ሕጉ ይሄ የሚሆነው ታዲያ በሕዝብ ፍላጎት ፈቃድና ይሁንታ ...

Read More »

ከብአዴን ጽ/ቤት የተገኘ – የ2010 በጀት ዓመት የፖለቲካና ድርጅት ሥራ እቅድ ሰነድ

የብአዴን ብልግና በዚህ ዶክመንት ቁልጭ ብሎ ወቷል (አማራ ነኝ እሚል ኧረ የሰዉ ዘር ነኝ የሚል ቢያነበዉ ያስገርማል) ይሄ ከብአዴን ገና ኢዲት አድርጎ ሳይጨርሰዉ አፈትልኮ የወጣዉ የ2010 እቅድና አቅጣጫን የሚያሳየዉ ዶክመንት የአማራን ህዝብ ከትንሽ እስከ ትልቅ ...

Read More »

ህወሓት በብአዴን ጉዳይ አስፈጻሚነት ጥቃቱን በአማራ ህዝብ ላይ አጠናክሮ ቀጥሏል!

(ዳግማዊ ቴዎድሮስ – ከአዲስ አበባ) ኢህዴን/ብአዴን ማን ነው? የመጀመሪያ ስያሜው ኢህዴን /የኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ በሚል ከኢህ አፓ /የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ/  በተገነጠሉ ጥቂት የያኔው 1988 ዓ/ም የተማሪዎች አመጽ ተሳታፊ በነበሩ ወጣቶች ህዳር 11 ቀን ...

Read More »

አዲስ አበባ በረራ ናት፤ በረራም አዲስ አበባ! – በአማራ ባለሙያዎች ማህበር የጥናት እና ምርምር ክፍል የተዘጋጀ

አዲስ አበባ በረራ ናት፤ በረራም አዲስ አበባ! በሀቅ ላይ የተመሰረተ ታሪክ ጽኑ የአንድነት መሰረት ነው። ፍትህንም ለማስፈን ወሳኝ ሚና አለው። ታሪክ የራሱ የሆነ የሙያ ስነምግባር አለው። የታሪክ ባለሙያ ለሙያው ፍቅርም ሲል ህይወቱን መስዋዕት ለማድረግ ዝግጁ ...

Read More »

ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ በጀርመን ፋራንክፈርት የአማራ ማህበረሰብ ባካሄደው ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግር – ቪዲዮ

የአማራ ማህበርሰብ በጀረመን ፋራንክፈርት አዘጋጅቶች በነረውና ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ፣ ኮሎኔል አለበል አማረ እና ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሙሉቀን ተስፋው በእንግድነት በተገኙበት ስብሳባ ላይ ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በሚመለከት ለተሰብሳቢው ያደረጉትን ንግግር ከዚህ በታች እንድታዳምጡ እንጋብዛለን።

Read More »

The TPLF’s EFFORT Conglomerate Monopoly

(By B. Aklilu) The Endowment Fund For the Rehabilitation of Tigray or better known as EFFORT is a conglomerate of various companies formed in 1992 initially as a PLC with a capital of 100$ million ...

Read More »

ወያኔ ትግሬዎች በዋልድባ ገዳም የሚኖሩ ሴት መነኮሳትን እየደረፈሩ ነው!!

የአማራን ህዝብ በጠላትነት በማንፌስቶ አስቀምጦና ታላቋን ትግራይ ለመስራት የትጥቅ ትግል የጀመረው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጭ ቡድን በቤተክርስቲያናትንና በጋዳማት ሳይቀር የትግራይ ሰላዮችን አስርጎ እያስከባ በሃይማኖት ተቋማትና በምንመናን ላይ እግዚያብሔር ይቅር የማይለው ወንጀሎችን እየፈጸመ ይገኛል። የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ...

Read More »

በአማራ ሕዝብ ትግል ውስጥ የብሔርተኝነትና የጽንፈኝነት አቋም እጅግ አስፈላጊነት!

ከዓመታት በፊት ጀምሬ ባቀረብኳቸው ጽሑፎች ሊያከራክር በማይችል መልኩ የምዕራቡን ዓለም ሐሳብ ላይ እንጅ የዘር ልዩነት ወይም ብሔረሰብና ጎሳ ላይ ያልተመሠረተን የሠለጠነ የፖለቲካ (የእምነተ አሥተዳደር) ተሞክሮ እንዲሁም የ26 ዓመታቱን የወያኔን አገዛዝ ተሞክሮዎችን በማነጻጸር ግልጥልጥ አድርጌ በማሳየት ...

Read More »

የአማራ ህዝብ ታሪክ እና ፈተናዎቹ- በተድላ መላኩ

የፍልስፍ፣ የታሪክና የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያ የሆኑት አቶ ተድላ መላኩ ከጋዜጠኛ አያሌ መንበር ጋር ስለ አማራ ሕዝብ ታሪክ ሰፊ፣ ጥልቀት ያለውና ሊደመጥ የሚገባው ውይይት አድርገዋል። ውይይቱን ከዚህ በታች አዳምጡ።

Read More »

The Politics of Tigray-Tigrinya

( By Addis Zemen ) Do you ever wonder why so many people perished in Ethiopia and Eritrea? The politics of Tigray-Tigrinya emerged around the early 1940s with the help of Brigadier Stephen Longrigg, who ...

Read More »