ዐኅኢአድ

“ባልበላው ጭሬ አፈሰዋለሁ!” – የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት

“ባልበላው ጭሬ አፈሰዋለሁ!” (To read in pdf, click here) ቅጽ ፪ ቁጥር ፫ ማክሰኞ መስከረም ፲፩ ቀን ፪ሺ፲ዓ.ም. “ባልበላው፣ ጭሬ አፈሰዋለሁ!” ይህ አባባል እኔ ካልተጠቀምኩበት፣ ሌሎች እንዳይጠቀሙበት አደረገዋለሁ፤ ለእኔ ካልሆነ፣ ለማንም እንዲሆን አልሻም፤ የእኔ መገልገያ ...

Read More »

ወደ ነበረው የአባቶቻችን ፍቅርና አብሮነት እንመልከት! – በዓለም ዙሪያ ለሚኖሩ የዐማራና የቅማንት ነገድ ተወላጆች የቀረበ ጥሪ!

በዓለም ዙሪያ ለሚኖሩ የዐማራና የቅማንት ነገድ ተወላጆች የቀረበ ጥሪ! ወደ ነበረው የአባቶቻችን ፍቅርና አብሮነት እንመልከት! (pdf) ቅጽ ፪ ቁጥር ፪ ሐሙስ መስከረም ፲፩ ቀን ፪ሺ፲ዓ.ም. የትግሬ-ወያኔ የሚያራምደው ዘርን መሠረት ያደረገ ፖለቲካ፣ የቋንቋ ልዩነት ያላቸውን ሰዎች ...

Read More »

መግለጫ፡- ግድያ፣ ሥቃይና መፈናቀል በእኛ ይቁም! – የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት

ግድያ፣ ሥቃይና መፈናቀል በእኛ ይቁም! ( pdf ) ቅጽ ፪ ቁጥር ፩   ቅዳሜ መስከረም ፮ ቀን ፪ሺ፲ዓ.ም. ሰሞኑን የትግሬ ወያኔ ዘረኛ አገዛዝ አሰልጥኖ ጃዝ ባላቸው ቅልብ ነፍሰ ገዳዮቹ፣ በኦሮሞ  እህት ወንድሞቻችን ላይ እያደረሰ ያለውን ግድያና ...

Read More »

ግልጽ ደብዳቤ – ለብአዴን መሪዎች፣ አባላት እና ደጋፊዎች – የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንደነት ድርጅት

ግልጽ ደብዳቤ! ቅጽ ፩ ቁጥር ፱ ሰኞ ነሐሴ ፳፱ ቀን ፪ሺ፱ዓ.ም. ለብአዴን አባላትና ደጋፊዎች፣ ለአቶ ደመቀ መኮንን «ኢፌዴሪ ም/ጠ/ሚኒስቴር»፣ ለአቶ ደጉ አንዳርጋቸው «የዐማራ ክልል» ፕሬዚዳንት፣ ጉዳዩ፦የቅማንትን ከጎንደር ዐማራ የመገንጠል እንቅስቃሴ በጎንደር በአጠቃላዩም በዐማራው ሕዝብ ላይ ...

Read More »

“አለባብሰዉ ቢያርሱ፣ በአረም ይመለሱ”!! – የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ደርጅት

“አለባብሰዉ ቢያርሱ፣በአረም ይመለሱ”!! ቅጽ ፩ ቁጥር ፰ እሑድ ነሐሴ ፳፰ ቀን ፪ሺ፱ዓ.ም.    (አለባብሰዉ ቢያርሱ፣ በአረም ይመለሱ pdf) ይህ ከላይ የተጠቀሰው አባባል የአገራችን “ትጉሁ ገበሬ” የጥራት ሥራ መርሑ ነው። እያንዳንዱ ትልም እንደ መሬቱ ዓይነት በሚገባው የጥልቀት ...

Read More »

የዐማራው ጉዳይ?

የዐማራው ጉዳይ? ቅጽ 1 ፣ ቁጥር 7 ቀን፦ ማክሰኞ ነሐሴ 23 ቀን 2009 ዓ.ም. ዐማራው በኢትዮጵያ አንድነት በጽኑ የሚያምን ሕዝብ ነው። ለነፃነት ቀናዒ ነው። ፍትሕ አክባሪና ፈላጊ ነው። ጀግንነት ከርኅራኄ እና ከየዋሕነት ጋር ለንቅጦ የያዘ ...

Read More »

የአስተሳሰብ ጥራት የለውጥና የዕድገት ጎዳና ነው!

የአስተሳሰብ ጥራት የለውጥና የዕድገት ጎዳና ነው! ዐኅኢአድ ነሃሴ ፲፪ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም፤ ቅጽ ፩፤ ቁጥር ፰ ታላቁ ሣይንቲስት አልበርት አንስታይን ሣይንስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሲያስረዳ እንዲህ ብሏል፤ «ሣይንስ ማለት ሌላ ምንም ማለት ሳይሆን፣ የየቀኑ ...

Read More »

ለውጥ ያረገዙ መልካም አጋጣሚዎች፣ የአዋላጅ ያለህ እያሉ ነው!

  ለውጥ ያረገዙ መልካም አጋጣሚዎች፣ የአዋላጅ ያለህ እያሉ ነው! ነሃሴ ፪ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም ቅጽ ፩ ቁጥር ፭ በየትኛውም መልኩ በሕዝብ ላይ የተጫነን አምባገነንና ዘረኛ አገዛዝ ለመጣል፣ ለውጥን አስፈላጊ የሚያደርጉ አጋጣሚዎች አሉ። ካሉት የለውጥ አዋላጅ ...

Read More »

ጣና ሐይቅን መታደግ ዐባይ እንደወንዝ እንዲቀጥል የሚፈልጉ ተጠቃሚ አገሮች ኃላፊነት ጭምር ነው! – የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅትና ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ጣና ሐይቅን መታደግ ዐባይ እንደወንዝ እንዲቀጥል የሚፈልጉ ተጠቃሚ አገሮች ኃላፊነት ጭምር ነው! ቅፅ 1፣ ቁጥር 6 ሀምሌ 14 ቀን 2009 ዓ.ም. ጣና በአስደንጋጭ ሁኔታ ከመኖር ወደ አለመኖር በመሸጋገር ላይ ስላለ፣ ትውልዱ፣ ከሁሉም በላይ ኢትዮጵያዊ ነኝ ...

Read More »

አዲስ አበባ፣ ከኢትዮጵያውያን አልፎ የመላው አፍካውያን ዋና ከተማ ናት!

አዲስ አበባ፣ ከኢትዮጵያውያን አልፎ የመላው አፍካውያን ዋና ከተማ ናት! ቅፅ 1 ቁጥር 5 ሀምሌ 10 ቀን 2009 ዓ.ም. ሰሞኑን “ያደቆነ ሰይጣን፣ ሳያቀስስ አይለቅም” የሆነባቸው የትግሬ-ወያኔዎች ቡድን፣ ኢትዮጵያውያንን የሚከፋፍል ብቻ ሳይሆን የሚያፋጅ አዋጅ አውጇል። አዋጁ አዲስ ...

Read More »

የፍፃሜው ጦርነት ነው፤ ሁሉም ዐማራ ዘብ ይቁም ለኅልውናው!! – ዐኅኢአድ

የፍፃሜው ጦርነት ነው፤ ሁሉም ዐማራ ዘብ ይቁም ለኅልውናው!! (pdf)  ሀምሌ 2 ቀን 2009 ዓ.ም    ቅጽ 1 ቁጥር 4          “የምኖርበትን ቤት ለምን ያቃጥሉብኛል?”  ህፃን ዩሓን ዮሐንስ ረቡዕ ሰኔ 7 ቀን 2009 ዓ.ም የብዙ ሰዎችን ሕይወት ...

Read More »

ኅልውናችን ለማትረፍ ስንል በመደራጀታችን የሚቃወሙንን ከገዳዮቻችን ለይተን አናያቸውም!

ኅልውናችን ለማትረፍ ስንል በመደራጀታችን የሚቃወሙንን ከገዳዮቻችን ለይተን አናያቸውም! ( pdf ) ቅጽ 1፣ ቁጥር 3 ሰኔ 12 ቀን 2009 ዓ.ም. አቶ ኤፍሬም ማዴቦ “ኦዚ ደርሶ መልስ” የሚል ፀረ-ዐማራ መጣጥፍ እ.ኤ.አ ግንቦት 18 ቀን 2017 በድረገጽ ...

Read More »

“ቆስቋሽ—” – የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐኅኢአድ)

ቅጽ 1፣ ቁጥር 2    ግንቦት 2 ቀን 2009 ዓ.ም “ቆስቋሽ—” ( pdf ) “በዕውቀት ሥልጣኔ ግሎ ለመነሣት፣ ቆስቋሽ ይፈልጋል፣ የሰው ልጅ እንደ እሣት።” ይህን ዘመን ተሻጋሪ እና የመሪን አስፈላጊነት በተመጠኑ ቃላቶች፣ በማይወይብና ጊዜ በማይሽረው መልኩ ...

Read More »

የዐማራ ኅልውና ለምን? የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐኅኢአድ) መግለጫ

  ሚያዚያ 22 ቀን 2009 ዓ.ም.  ቅጽ 1፣  ቁጥር 1 የዐማራ ኅልውና ለምን? ( pdf ) እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በወርሃ መጋቢት 2009 ዓ.ም መሠረቱን አገር ቤት ያደረገ፣ “የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት” የተሰኘ የፖለቲካ ድርጅት ...

Read More »