AAPO ii

የግዮን ድምፅ – በሕወሓት የተደረሰው “ህገ- መንግሥት” አማራን ለማጥፋት የተዘጋጀ ህጋዊ ሰነድ ነው!

የግዮን ድምፅ ከአቶ ካሳሁን ገብረማሪያም በመአሕድ ጥናትና ምርምር መምሪያ የህግ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ዳይሬክተር ጋር ስህወሃት “ህገ-መንግስት” ሰፋ ያለ ውይይት አድርጓል። አቶ ካሳሁን ገብረማሪያም እንደሚሉት በሕወሓት የተደረሰው “ህገ- መንግሥት” አማራን ለማጥፋት የተዘጋጀ ህጋዊ ሰነድ ነው! በመሆኑም ...

Read More »

የዳግማዊ መዐሕድ እና የቤተ-ዐማራ መድህን ውህደት አስመልክቶ ከዐማራ ማህበር በጀርመን የተሰጠ የድጋፍ መግለጫ

የዳግማዊ መዐሕድ እና የቤተ-ዐማራ መድህን ውህደት አስመልክቶ ከዐማራ ማህበር በጀርመን የተሰጠ የድጋፍ መግለጫ በትናንትናው እለት ኦውገስት 20 2017 ዓ.ም የሁለቱ ድርጅቶች ውህደት ዜና በመስማታችን ደስ ብሎናል። የህዝባችንን ጥያቄና የልብ ትርታ አዳምጣችሁ ምላሽ በመስጠት ረገድ ፈር ...

Read More »

የግዮን ድምጽ፡- ዐማራ ትላንትና እና ዛሬ እንዲሁም ነገ!

የግዮን ድምጽ ከዶ/ር አፈወርቅ ተሾመና ከምስጋናው አንዱ አለም ጋር “ዐማራ ትላንትና እና ዛሬ እንዲሁም ነገ!” በሚል ርዕስ ስር የአማራ ህዝብ እያደረገ ስላለው ትግል ጥልቅ ውይይት አድርጓላ። ከዚህ በታች ውይይቱን እንድታዳምጡ እንጋብዛችኋለን።     Some documents ...

Read More »

ከመቃብር በላይ የዋለን ስም፣ ሃውልት በማፍረስ ማጥፋት አይቻልም!! – ዳግማዊ መዐሕድ መግለጫ

ከመቃብር በላይ የዋለን ስም፣ ሃውልት በማፍረስ ማጥፋት አይቻልም!! – ዳግማዊ መዐሕድ መግለጫ ግንቦት ፩፱ ቀን ፪፲፻፱ ዓ.ም (May 28 2017)  ዳመዐሕድ 008/2009/2017 የሰምዓቱ መሪያችን የክቡር ፕሮፌሰር ዓሥራት ወልደየስን የመቃብር ሃውልት በማፍረስ ተግባር ላይ የተሰማራው ኃይል ...

Read More »

“በቅሎ ገመዷን በጠሰች” ቢሉ “ማሰሪያዋን አሳጠረች” እንደተባለው አማራው ላይ ለሚደርሰው እያንዳንዱ ግፍ የትግራይ ፋሽስቶች ተመጣጣኝ ምላሽ የሚያገኙበት ዘመን ቀርቧል። – ዳግማዊ መዐሕድ

ግንቦት 5 ቀን 2009 ዓ ም ስፖርት ለወዳጅነት በሚለው መርህ መሰረት የባህር ዳር ከነማ የእግር ኳስ ቡድንን ለመደገፍ ከባሕር ዳር ከተማ የመኪና ኮንትራት ይዘው በመጡ ደጋፊዎችና በመቀሌ ዩንቨርሲቲ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ የዐማራ ተማሪዎች ላይ በመቀሌ አዲ ...

Read More »

ምስጋና ለዳግማዊ መዐሕድ – ቤት አማራ መድኅን ድርጅት

(ከአደማሱ በጋሻው) ለህዝብ የሚሰራ ድርጅት የህዝብን አስተያት እና ጥያቄ  ዋና ግብአት አድረጎ መጠቀሙ የግድ ነው። ምክንያቱም የሚሰራው ለህዝብ ነውና።ህወሓት ትግሬ በአማራ ህዝብ ላይ  እየፈጸመ ያለውን ግፍ ለመመከት ብዙ የአማራ ድርጅቶች መፈጠራቸው የሚታወቅ ነው። የድርጅቶቹ መፈጥር ...

Read More »

May 14 2017 በዲሲ የሚካሄደው የመጀመሪያው የዐማራ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ዝግጅት ተጠናቀቀ

ዳግማዊ የመላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት ግንቦት 8 ቀን 2009 ዓ.ም (May 14 2017 ) በ Washington D.C. USA የሚካሄደው የመጀመሪያው የዐማራ ዓለም አቀፍ ጉባኤ (The First International Amhara Conference ) ዝግጅቱን አጠናቆ እንግዶቹንና ታዳሚዎችን በመጠባብቅ ...

Read More »

አስደሳች ዜና – የዳግማዊ መዐሕድና የቤተ አማራ መድኅን የቅድመ ውህደት ስምምነት

የዳግማዊ መዐሕድና የቤተ አማራ መድኅን የቅድመ ውህደት ስምምነት ሚያዚያ 26 2009 ዓ.ም. ዳግማዊ መዐሕድና ቤተ አማራ መድኅን የአማራን ህዝብ ህልውና ለመታደግና ለዘመናት ሲደርስበት የነበረውን ጥቃት ለማስቆም ብሎም ማህበራዊ፣ ኢኮሚያዊና ፖለቲካዊ ፍትህን ለማስፈን በተለያዩ ደረጃዎች ስንንቀሳቀስ ...

Read More »

የዋሽንግተን ዲሲው ዓለም አቀፍ የአማራ ጉባኤ በስኬት የመጠናቀቁ ነገር አማራጭ የሌለው ጉዳይ መሆኑ በአንክሮ ይታወቅ!

ለግንቦት ፮, ፳፻፱ (6, 2009 ) ዓ.ም. May 14 2017 በዳግማዊ መአሕድ አዘጋጅነት በዋሽንግተን ዲሲ ታላቅ ዓለም አቀፍ የአማራ ጉባኤ ለማድረግ ልዩ ቀጠሮ ተይዟል። ሲመስለኝ የዚህ ጉባኤ ዋነኛ ዓላማ አማራን በአንድነት እንዲሰባሰብና በአንድ ድርጅት ተጠቃሎ ...

Read More »

የዳግማዊ መዐሕድ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ከዶ/ር አፈወርቅ ተሾመ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ

የዳግማዊ መላው አማራ ህዝብ ድርጅት መዐሕድ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ከዶ/ር አፈወርቅ ተሾመ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ክፍል 1 1. የዳግማዊ መዐሕድ ግብና ራይ ምንድን ነው? 2. ኣማራው – ኢትዮጵያዊነትን ያለቅድመ ሁኔታ ይቀበላል – በመጽሐፍ ...

Read More »

የመጀመሪያው የአማራ አለማቀፍ ጉባኤ ፕሮግራም (ግንቦት 6/2009 ዓ.ም) The First Amhara International Conference (14th May 2017)

የመጀመሪያው የአማራ አለማቀፍ ጉባኤ ፕሮግራም (ግንቦት 6/2009 ዓ.ም) The First Amhara International Conference (14th May 2017) የቀዳማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ምስረታ 25ኛ አመት ኢዩቤልዩ ክብረ በአል፣ የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ 18ኛ ሙት አመት መታሰቢያ እና ...

Read More »

ቆሼ ሰፈር ለደረሰው የንፁሃን ዜጎች እልቂት የወያኔው መንግስት ተጠያቂ ነው! – ዳግማዊ መዐሕድ

መጋቢት 5 2009 ዓ.ም. ቆሼ ሰፈር ለደረሰው የንፁሃን ዜጎች እልቂት የወያኔው መንግስት ተጠያቂ ነው። በአዲስ አበባ ከተማ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 በተለምዶ “ቆሼ ሰፈር” ተብሎ በሚጠራውና የከተማው ቆሻሻ መጣያ በሆነው ቦታ ከ100 በላይ ...

Read More »

እንደ በለሴውም ሆነ እንደ ወገሬው፤ እንደ ፋርጣውም ሆነ እንደ መንዜው፤ እንደ አገውም ሆነ እንደ ወልቃይቴው – ቅማንትም አማራ ነው፤ በቅማንት ላይ የሚደርስ ጉዳት በአማራ ላይ የሚደርስ ጉዳት ነው! – ዳግማዊ መዐሕድ

ጥር ፳፰ ቀን ፳፻፱ ዓም (05 February 2017) ዳመዐሕድ 007/2009/2017 እንደበለሴውም ሆነ እንደ ወገሬው፤ እንደ ፋርጣውም ሆነ እንደ መንዜው፤ እንደ አገውም ሆነ እንደ ወልቃይቴው – ቅማንትም አማራ ነው፤ በቅማንት ላይ የሚደርስ ጉዳት በአማራ ላይ የሚደርስ ...

Read More »

በስዊድን ስቶኮልም – የዳግማዊ ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ስብሰባ ማስታወቂያ February 18 2017

ዳግማዊ መዐሕድ የፊታችን February 18 2017 እ.ኤ.አ. በስዊድን ስቶኮልም ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ ያደርጋል። በወቅታዊ የአገራችን ሁኔታ ላይ ለመወያየትና ከሕዝብ የሚሰነዘሩ ጥያቄዎችንና አስተያየቶች ለመመልስ የድርጅቱ መሪዎች እና አባላት በአካል ይገኛሉ። ድርጅቱ የመላው ዐማራ ሕዝብ ተወላጆች ለሆኑ ...

Read More »

ዳግማዊ መዐሕድ አድማሱን በማስፋት በአውስትራሊያ ፐርዝ ለሚያቋቁመው ቻፕተር ምስረታ ጉባኤውን January 29 2017

የፕሮፌሰር አስራትን ህልም በአስራት ፈለግ የሚለው ዳግማዊ መዐሕድ አድማሱን በማስፋት በአውስትራሊያ ፐርዝ ለሚያቋቁመው ቻፕተር ምስረታ ጉባኤውን ያካሂዳል። ጥር 29 ቀን 2017 የስብሰባውን ጥሪ ሙሉ መልዕክት የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ቪዲዮ  ያድምጡ። http://www.aapo2nd.org/?p=991  

Read More »

ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የስብሰባ ጥሪ በስዊድን ስቶኮልም February 18 2016

ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት በስዊድን እና መላው አውሮፓ የሚገኙ ዐማሮችና የዐማራ ወዳጆች የሆኑ ሁሉ በዚህ ስብ ሰባ እንዲገኙ ሲል የማክበር ጥሪውን ያቀርባል። በስብሰባው የድርጅቱ አመራሮች የዳግማዊ መዐሕድን አላማ ያብራራሉ፤ ስለወቅታዊ የትግሉ ሁኔታ ውይይት ይደረጋል፣ ...

Read More »

ማስታወቂያ – በምእራብ አውስትራሊያ የዳግማዊ መዐሕድ የድጋፍ ድርጅት ኮሚቴ

ውድ ወግኖቻችን፡- የአማራው ህብረተሰብ መጠነ ሰፊ የሆነ የዘር ማጥፋትና ማፅዳት ወንጀል ተከፍቶበት ህልውናው እጅግ አደገኛ በሆነ ሁኔታ ይገኛል። በመሆኑም የወገኖቻችን ህልውና ለመታደግና ለማረጋገጥ እየተደረገ ያለው ሁለገብ ትግል ለማገዝ ከዳግማዊ መዐሕድ ጎን በመቆም ታሪካዊ ሀላፊነታችን ለመወጣት ...

Read More »

ታልቅ የስብሰባ ጥሪ – ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት በስዊድን ስቶኮልም

ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የስብሰባ ጥሪ በስዊድን ስቶኮልም ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት በስዊድን እና መላው አውሮፓ የሚገኙ ዐማሮችና የዐማራ ወዳጆች የሆኑ ሁሉ በዚህ ስብ ሰባ እንዲገኙ ሲል የማክበር ጥሪውን ያቀርባል። በስብሰባው የድርጅቱ አመራሮች ...

Read More »

ማስታወቂያ፡- የዳግማዊ መላው አማራ ሕዝብ ድርጅት ጥሪ በተለይ በቨርጂኒያ፣ ሜሪላንድና ዋሽንግተን ዲሲ ለምትገኙ አማሮች እና የአማራ ወዳጆች

የዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ማስታወቂያ የዳግማዊ መዐሕድ ዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ ቻፕተር የአማራውን ህዝብ እጅግ ፈጣን በሆነ ሁኔታ እያሰባሰብና እያደርጀ ይገኛል። በአገር ቤት በአማራው ህዝብ እየደረገ ያለውን የሞት ሽረት ትግል በአስቸኳይ ለመደገፍ እንችል ዘንድ ...

Read More »

ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ አንድ ላይ ለመስራት ተጣመሩ

(ምስጋነው አንዱአለም ) ድርጅቶችም ሆኑ ግለሰቦች የግድ መስማት ያለባቸው አንድ ድምጽ አለ፡፡ የህዝብ ጥያቄ፡፡ የአማራ ህዝብ የወቅቱ ዋና ጥያቄ ለማናቸውም ነገር ጠበቃ የሚሆን የአማራ ድርጅት ፍጠሩልኝ ነው፤ ለዛም በቅድሚያ በስሜ የምትንቀሳቀሱ አካላት አንድ ላይ መሆናችሁን ...

Read More »

ግልድ ደብዳቤ ለትምህርት ሚኒስቴር አዲስ አበባ – ከዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዳግማዊ መዐሕድ)

ግልድ ደብዳቤ ለትምህርት ሚኒስቴር አዲስ አበባ – ከዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዳግማዊ መዐሕድ) ጉዳዩ፡ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት ይመለከታል በሁለት ሺህ ስምንት ዓመተ ምሕረት የሀገር አቀፍ ፈተና ከወሰዱ የ10ኛ ክፍል የዐማራ ተማሪዎች መካክል ለከፍተኛ ...

Read More »

የትግል አንድነት ጥሪ በአማራ ስም ለምትንቀሳቀሱ ድርጅቶች!

ጉዳዩ᎓– የትግል አንድነት ጥሪ በአማራ ስም ለምትንቀሳቀሱ ድርጅቶች! የዐማራ ሕዝብ ከባድ የህልውና አደጋ ተደቅኖበት መቆየቱ እና ይሄም አደጋ ከቀን ቀን እየከፋ መጥቶ ግልጽ የሆነ ጦርነት የተከፈተበት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሕዝባችን በትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባር (ትህነግ፡ ...

Read More »