Events

የስብሰባ ጥሪ – በሰሜን አሜሪካ የአማራ ማህበር – ቀን January 30, 2018

የስብሰባ ጥሪ – በሰሜን አሜሪካ የአማራ ማህበር ትግሉ ዘረፈ ብዙ እንደመሆኑ በማንነታቸው ጥቃት የሚደርስባቸው ጥቃቱንም ላለመቀበል ራሳቸውን ለማዳን እና ለማንነታችን የሚዋደቁ ወገኖቻችን ድምፃቸው ታፍኗልና ድምፅ ያስፈልጋቸዋል:: እየሆነ እና እየተደረገ ስላለው እኛው መናገር ካልቻልን ማንም ስለኛ ...

Read More »

ቅዳሜ እለት 5 August 2017 ጀርመን ፍራንክፈርት ላይ በሚደረገው ስብሰባ ላይ የንግግር ርዕስና ይዘት —› በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ያለው መንግስታዊ ስርዓት ባህርይ ልማታዊ ነው ወይስ ፋሽስታዊ? ያሉብን የግንዛቤ ክፍተቶች ምን ይመስላሉ? የወደፊቱ የትግል አቅጣጫስ ምን ይሁን?

ተጋባዥ እንግዳ —–› ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ (ከሆላንድ) ባለፉት ሃያ ስድስት ዓመታት በኢትዮጵያ የተቋቋመው መንግስታዊ ስርዓት በተቃዋሚዎችም ሆኑ በአደባባይ ምሁራኖቻችን የተለያዩ ስያሜዎች ሲሰጡት ቆይቷል። አንዳንዶች የወያኔን መንግስት ጎሰኛ ነው ሲሉት፤ ሌሎች ደግሞ ስታሊናዊ ፤ ሌሎች ደግሞ ...

Read More »

ታላቅ የሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ August 5 2017 – የዐማራ ማህበር በጀርመን ፍራንክፈርት ጀርመን

ታላቅ የሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ August 5 2017- የዐማራ ማህበር በጀርመን ፍራንክፈርት ለመላው የዐማራ ተወላጆችና ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የዐማራ ማህበር በጀርመን በፍራንክፈርት ከተማ August 5 2017 ታላቅ ሕዝባዊ የውይይትና የምክክር መድረክ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በስብሰባው የሚገኙ ...

Read More »

ታላቅ የሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ August 5 2017- የዐማራ ማህበር በጀርመን ፍራንክፈርት ጀርመን

ታላቅ የሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ August 5 2017- የዐማራ ማህበር በጀርመን ፍራንክፈርት ለመላው የዐማራ ተወላጆችና ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የዐማራ ማህበር በጀርመን በፍራንክፈርት ከተማ August 5 2017 ታላቅ ሕዝባዊ የውይይትና የምክክር መድረክ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በስብሰባው የሚገኙ ...

Read More »

ማስታወቂያ፡- ወልቃይት የመላው አማራ ቀን! July 7 2017 በሲያትል ከተማ

ማስታወቂያ፡- ወልቃይት የመላው አማራ ቀን! July 7 2017 በሲያትል ከተማ የአማራ ህዝብ ዘረኛውን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጭ ቡድንን በተደራጀና በተጠናከረ መንገድ መታገል የጀመረበትን ቀን ቅንደኛ አመት “ወልቃይት የመላው አማራ ቀን” በሚል መሪ ቃል አርብ July ...

Read More »

ማስታወቂያ፡- ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ በቤይ ኤርያ፣ ካሊፎርኒያ Sunday June 25 2017 – ሞረሽ ወገኔ

ወያኔ በዐማራ ሕዝብ ላይ እየፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማስቆም እየተደረ ያለውን ዘመቻ ለመርዳት ከሞረሽ ወገኔ ጋር ይዋሉ! በሁሉም ሰሜን ካለፎርኒያ አካባቢዎች ማለትም በሳን ሆዜ፣ ኦክላንድ፣ ሳን ፍራንሲስኮ፣ ሳክራሜንቶ፣ ስታክተንና ፍሬዝኖ አካባቢዎች ለምትኖሩ አማራ ኢትዮጵያውያን ...

Read More »

ታላቅ የሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ August 5 2017- የዐማራ ማህበር በጀርመን ፍራንክፈርት ጀርመን

ታላቅ የሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ August 5 2017- የዐማራ ማህበር በጀርመን ፍራንክፈርት ለመላው የዐማራ ተወላጆችና ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የዐማራ ማህበር በጀርመን በፍራንክፈርት ከተማ August 5 2017 ታላቅ ሕዝባዊ የውይይትና የምክክር መድረክ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በስብሰባው የሚገኙ ...

Read More »

የመጀመሪያው የአማራ አለማቀፍ ጉባኤ ፕሮግራም (ግንቦት 6/2009 ዓ.ም) The First Amhara International Conference (14th May 2017)

የመጀመሪያው የአማራ አለማቀፍ ጉባኤ ፕሮግራም (ግንቦት 6/2009 ዓ.ም) The First Amhara International Conference (14th May 2017) የቀዳማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ምስረታ 25ኛ አመት ኢዩቤልዩ ክብረ በአል፣ የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ 18ኛ ሙት አመት መታሰቢያ እና ...

Read More »

የስብሰባ ጥሩ በፍራንክፈርት ጀረመን:- ለመላው ዐማራ ተወላጆችና ደጋፊ ወገኖች በሙሉ March 25 2017

ወገን ለወገን! የውይይትና የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ለመላው ዐማራ ተወላጆችና ደጋፊ ወገኖች በሙሉ በዐማራው ሕብረትሰብ ላይ እየደረሰ ያለውን ሰብዓዊና ማህበረዊ ቀስ ይታደርጉ! “ዐማራነት ማንነታችን፣ ኢትዮጵያዊነት ዜግነታችን ነው” የስበሰባ ቀን፡ März 25 /March/ 25 2017 የስበሰባ ቦታ፡ ...

Read More »

የማይቀርበት ታላቅ አማራ አቀፍ ጉባኤ በኮሎምቦስ ኦህዮ ቅዳሜ ማርች 25 2017

የማይቀርበት ታላቅ አማራ አቀፍ ጉባኤ በኮሎምቦስ ኦህዮ ቅዳሜ ማርች 25 2017 ቅዳሜ ማርች 25 2017 ወይም መጋቢት 16 2009 ዓ.ም በሚከናውወነው በዚህ ታላቅ ጉባኤ በአማራ አቀፍ ሁለንተናዊ እጣ ፈንታ እንዲሁም ወገናችን እያደረገ ያለው ተጋድሎ ለማገዝ ...

Read More »

ዳግማዊ መዐሕድ በምዕራብ አስትራሊያ ፐርዝ ማርች 4 2017

ኑ እንነጋገር፤ እንመካከር …. !! ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በመንቀሳቀስ የዐማራውን ሕዝብ በማደራጀት ላይ ይገኛል።  ይህን ድንቅ ጅማሮ ለማከዝና ለመርዳት የእርስዎን ሁለንተናዊ ድጋፍና ተሳትፎ በእጅጉ ይፈልጋል። ለዚሁ ሕዝባዊ ዓላማ ከወገን ጋር ...

Read More »

በስዊድን ስቶኮልም – የዳግማዊ ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ስብሰባ ማስታወቂያ February 18 2017

ዳግማዊ መዐሕድ የፊታችን February 18 2017 እ.ኤ.አ. በስዊድን ስቶኮልም ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ ያደርጋል። በወቅታዊ የአገራችን ሁኔታ ላይ ለመወያየትና ከሕዝብ የሚሰነዘሩ ጥያቄዎችንና አስተያየቶች ለመመልስ የድርጅቱ መሪዎች እና አባላት በአካል ይገኛሉ። ድርጅቱ የመላው ዐማራ ሕዝብ ተወላጆች ለሆኑ ...

Read More »

ዳግማዊ መዐሕድ አድማሱን በማስፋት በአውስትራሊያ ፐርዝ ለሚያቋቁመው ቻፕተር ምስረታ ጉባኤውን January 29 2017

የፕሮፌሰር አስራትን ህልም በአስራት ፈለግ የሚለው ዳግማዊ መዐሕድ አድማሱን በማስፋት በአውስትራሊያ ፐርዝ ለሚያቋቁመው ቻፕተር ምስረታ ጉባኤውን ያካሂዳል። ጥር 29 ቀን 2017 የስብሰባውን ጥሪ ሙሉ መልዕክት የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ቪዲዮ  ያድምጡ። http://www.aapo2nd.org/?p=991  

Read More »

የአማራ ኮሚውኒቲ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው እሁድ Jan 22 ለምናደርገው ታላቅ ታሪካዊ ጉባኤ ለደረሱን ጥቆማዎች መግለጫ

የአማራ ኮሚውኒቲ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው  ለመጭው እሁድ ለምናደርገው ታላቅ ታሪካዊ ጉባኤ ዝግጅታችንን አጠናቀን እለቱን በጉጉት እየተጠባበቅን እንገኛለን ! የጉባኤው ቅድመ ዝግጅት በወንድሞች እና እህቶች ብርታት፤  በስልክ ፣ በአካል እና በሌሎች መንገዶች በምታደርጉልን ድጋፍ እንዲሁም ...

Read More »

ታላቅ የአማራ ሕዝብ ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው – ለጃንዋሪ 22 2017

በዋሽንግተን ዲሲ ሜሪላንድና ቨርጂንያ አዲስ የተቅዋቅዋመው የአማራ ማህበረሰብ ለጃንዋሪ 22 በሲልቨር ስፕሪንግ ጉባኤ ጠርቷል:: የመሰብሰብያው አድራሻ 1 Veteran Place Silver Spring, Maryland 20910 የመኪና ማቆምያ ባለ 5 ፍሎር ፓርኪንግ ከመሰብሰብያ አዳራሹ ጎን ያለው ጋራጅ መኪና ...

Read More »

ታላቅ አማራ አቀፍ የውይይት መድረክ በዳላስ ቴክሳስ ቅዳሜ January 28 2017

ታላቅ አማራ አቀፍ የውይይት መድረክ በዳላስ ቴክሳስ ቅዳሜ January 28 2017 ኑ በአማራ ህዝብ ሁለንተናዊ እጣ ፋንታ ዙሪያ እነወያይ! ለዝርዝሩን ከዚህ በታች ባለው ፖስትር ይመልከቱ። አዲሱ የአማራ ትውልድ የቀድሞ ታሪኩን ያድሳል!!

Read More »

ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የስብሰባ ጥሪ በስዊድን ስቶኮልም February 18 2016

ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት በስዊድን እና መላው አውሮፓ የሚገኙ ዐማሮችና የዐማራ ወዳጆች የሆኑ ሁሉ በዚህ ስብ ሰባ እንዲገኙ ሲል የማክበር ጥሪውን ያቀርባል። በስብሰባው የድርጅቱ አመራሮች የዳግማዊ መዐሕድን አላማ ያብራራሉ፤ ስለወቅታዊ የትግሉ ሁኔታ ውይይት ይደረጋል፣ ...

Read More »

የቀጥታ ስርጭት፡ – የዳግማዊ መላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት አመራሮች በዐማራ ብሄርተኝነት እና በድርጅቱ አሰራር ዙሪያ የሚደረግ ውይይት

የዳግማዊ መላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት አመራሮች በዐማራ ብሄርተኝነት እና በድርጅቱ አሰራር ዙሪያ የሚደረግ ውይይት ቀን፡ እሁድ ታህሳስ 30 2009  ከምሽቱ 2 ሰዓት ጀምሮ (  በዲሲ ሰዓት አቆጣጠር ) Sunday January 08 2017 @ 18:00 GMT+2  ...

Read More »

ማስታወቂያ – በምእራብ አውስትራሊያ የዳግማዊ መዐሕድ የድጋፍ ድርጅት ኮሚቴ

ውድ ወግኖቻችን፡- የአማራው ህብረተሰብ መጠነ ሰፊ የሆነ የዘር ማጥፋትና ማፅዳት ወንጀል ተከፍቶበት ህልውናው እጅግ አደገኛ በሆነ ሁኔታ ይገኛል። በመሆኑም የወገኖቻችን ህልውና ለመታደግና ለማረጋገጥ እየተደረገ ያለው ሁለገብ ትግል ለማገዝ ከዳግማዊ መዐሕድ ጎን በመቆም ታሪካዊ ሀላፊነታችን ለመወጣት ...

Read More »

ታልቅ አማራ አቀፍ የውይይትና የድጋፍ ማሰባሰቢያ ጥሪ በሲያትል

ለወገን ደራሹ ወገን ነው! አማራነት ማተብ፣ አማራነት እምነት፣ የአማራ ህዝብ ትግል ወቅታዊ ሁኔታና የውይይት ርዕሶች – ወቅታዊ የአማራ ሕዝብ ንቅንናቄ ምን ይመስላል? – ሚዲያ ከትግሉ አንጻር ሲፈተሽ – ጣና በለስም እንደ ወልቃይትም – እንዲሁም ሌሎች ...

Read More »

ታልቅ የስብሰባ ጥሪ – ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት በስዊድን ስቶኮልም

ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የስብሰባ ጥሪ በስዊድን ስቶኮልም ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት በስዊድን እና መላው አውሮፓ የሚገኙ ዐማሮችና የዐማራ ወዳጆች የሆኑ ሁሉ በዚህ ስብ ሰባ እንዲገኙ ሲል የማክበር ጥሪውን ያቀርባል። በስብሰባው የድርጅቱ አመራሮች ...

Read More »

የአማራ ጉዳይ ያገባናል ለሚሉ ሁሉ – የማይቀርበት ነጻ የውይይት መድረክ በሲያትል

የአማራ ሕዝብ ትናንት፣ ዛሬ እና ነግ ለኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያ ያደረገውን አስተዋጾና አሁን እየደረሰበት ባለው የጥፋት ዘመን ላይ ተወያይቶ መፍትሄው ለመፈለግ የአማራ ሕዝብ አንድነት ንቅናቄ ግብረ ሃይል በሲያትል ለ Sunday November 6 2016 ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ ...

Read More »

የዕርዳታና የድጋፍ ማሰባሰቢያ ጥሪ በስቂድን – ሞረሽ ወገኔ

የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን የዓለም አቀፍ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሊቀመንበር አቶ ተክሌ የሻው በአካል የሚገኙበት፣ ለወገን እርዳታና የዐማራ ድምጽ ራዲዮን ለማጠናከር የሚውል የገንዘብ ዕርዳታ ማሰባሰቢያ እና ሞረሽ ወገኔ ያሳተመውን (ምጽአተ ዐማራ ) መጽሃፍ የሚመረቅበት ሰፋ ...

Read More »

ኑ ስለ ሕዝባችን እንምከር! ለዐማራ ተወላጆች ሁሉ የስብሰባ ጥሪ! – ዳግማዊ መዐሕድ

ዳግማዊ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት ( ዳግማዊ መዐሕድ ) እሁድ October 23 2016 ታላቅ ዐማራዊ ስብሠባ በአሌክሳንደሪያ ቨርጅንያ ያካሂዳል። በዚህ ታሪካዊ ስብሰባ ላይ በመገኘት ስለዐማራ ሕዝብ ጉዳይ እንመካከር ዘንድ ዳግማዊ መዐሕድ ጥሪውን ያቀርባል። ስብሰባው በወቅታዊ ...

Read More »

በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን ኮንፍረንስ Friday July 29, 2016

ፌዴራሊዝም እና የብሔር ጥያቄ በኢትዮጵያ ዓርብ ሐምሌ 22, 2008 ከ13:00 ጀምሮ እስከ 19:00 CET ተናጋሪ እንግዶች – ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) : ኢትዮጵያዊነት የብሄር/ብሄረሰብ ጥያቄና ፌዴራሊዝም – የሱፍ ያሲን : የማንነት ፖለቲካ ጠንቆችና አኗኗሪ የአብሮነት መፍትሔ ...

Read More »

የጎንደር ሕብረት ታላቅ የአስተዋጽ ኦና የራት ምሽት ዝግጅት

የጎንደር ሕብረት የተመሰረተበትን ዓላማ እውን ለማድረግ በዋሽንግተን ዲሲ የራት ምሽት አዘጋጀ በተለይም ከወልቃይት ሕዝብ ጥያቄ ጋር በተያያዘና በሌሎችም ጉዳዮች የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ሲያደርግ የሰነበተው የጎንደር ሕብረት (ጎሕ) የተመሰረተበትን ዓላማ ዕውን ለማድረግ በዋሽንግተን ዲሲ የራት ምሽት ማዘጋጀቱን ...

Read More »

የቴሌኮንፈረንስ ስብሰባ ጥሪ በአውሮፓ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ – ሞረሽ ወገኔ

በቴሌኮንፈረንስ ለሚደረግ ስብሰባ ጥሪ! በአውሮፓ ለምትኖሩ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት አባሎች፣ ደጋፊዎች እና አገር-ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የስብሰባው ቀን፦ እሑድ ግንቦት ፯ ቀን ፪ሽህ ፰ ዓ.ም. ( MAY 15, 2016) SUNDAY ሰዓት፦ በአውሮፓ (Sweden & Germany) ...

Read More »